ነፃ አስተያየት

Rate this item
(6 votes)
‹‹አምላኬ ሆይ፤ ከጠላቶቼ ሳይሆን ከወዳጆቼ ጠብቀኝ…!›› በዕለተ ረቡዕ ማለዳ የዶክተር ቴዎድሮስ አድኃኖምን፣ በተባበሩት መንግስታት የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር-ጀነራል በመሆን መሾማቸውን ስሰማ ወዲያው የተሰማኝ ስሜት፣ እንደ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ፣ ልክ አትሌቶቻችን አንደኛ ወጥተው ወርቅ ሲሸለሙ የሚሰማው አይነት ነበር፡፡ ሰዓታት በተቆጠሩ ቁጥር ግን፣…
Rate this item
(4 votes)
ሪፖርቱ ከተቃዋሚዎች ከፍተኛ ትችት ቀርቦበታል የብሔራዊ ፕላን ኮሚሽን የኢትዮጵያን የዘላቂ ልማት ግቦችና የዲሞክራሲ ስርአት ግንባታ ስኬቶች የግምገማ ሪፖርት ለተባበሩት መንግሥታት ለማቅረብ የተዘጋጀ ሲሆን በረቂቅ ሪፖርቱ ላይ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ባደረገው ውይይት ሪፖርቱ ጠንካራ ትችቶች ተሰንዝሮበታል፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለአባል ሀገራቱ…
Rate this item
(10 votes)
ከተሞች፣ የሰው ልጆችን ድንቅ ተፈጥሮ የሚመሰክሩ፣ የእውቀትና የትምህርት፣ የሥራና የብልፅግና፣ የሰላምና የስልጣኔ መነሃሪያ ቢሆኑም፤... ብዙዎቹ አንጋፋ ከተሞች፣ እንደ አጀማመራቸው አልዘለቁም። ብዙዎቹ የጥንት ከተሞች፣ ዛሬ የሉም። ፈራርሰው አፈር ሆነዋል። በአሸዋ ተቀብረዋል። ተቃጥለው አመድ ሆነዋል። ብናኝ ሆነው ተበትነዋል።ጥንታዊዎቹን እንደ ባቢሎን፣ ነነዌ፣ አሦርና…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ረቡዕ ሚያዚያ 25 የተከበረውን የዓለም የፕሬስ ቀን ምክንያት በማድረግ የአገራችን ፕሬስ ወዴት እያመራ ነው? ፈተናዎቹና ተስፋዎቹስ ምንድን ናቸው? በሚሉ ጥያቄዎች ዙሪያ የጋዜጠኝነትና ኮሚኒኬሽን ምሁራንን፣የሚዲያ ባለሙያዎችንና የመንግስት ኃላፊዎችን አስተያየት የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ እንደሚከተለውአጠናቅሮታል፡፡ “መስቀለኛ መንገድ ላይ ነን፤ ወደ…
Rate this item
(9 votes)
• የባቢሎን ስልጣኔና የባቢሎን ቋንቋ፤ “ሃጥያት እና ቅጣት” ናቸው? • ቴክኖሎጂ መፍጠር፣ ከተማ መመሥረትና ሰማይ ጠቀስ ሕንፃ መገንባት፣ ሃጥያት ነው? ከአዳምና ከሔዋን አስገራሚ ታሪክ፣ መጨረሻው አላማረም። ዓለምን ከዳር ዳር ወደሚያናውጥ ምዕራፍ ነው የሚሸጋገረው። የሕይወት ዘርን ሁሉ እንዳልነበረ የሚጠፋ ትልቅ መዓት…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ባለፈው ሳምንት በኦሮሚያ፣ አማራና በደቡብ ክልል ጌድኦ ተከስቶ በነበረው ግጭትና ተቃውሞ ላይ ያቀረበውን የምርመራ ሪፖርት መነሻ በማድረግ፣ በሪፖርቱ ላይ የገለልተኝነትና የሃቀኝነት ጥያቄዎች ተነስተውበታል፡፡ ዓለማቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ቡድን ሂውማን ራይትስ ዎች፣ የኮሚሽኑን ሪፖርት አልተቀበለውም፡፡ የተባበሩት መንግስታት…