ነፃ አስተያየት

Rate this item
(2 votes)
 • ነገር የተበላሸው፤...መንግስት፣ “ዘበኛ” እንዲሆንልን ሳይሆን፣ “ጌታ” እንዲሆንብን የተስማማን ጊዜ ነው። • የአገራችን ፖለቲካ - “ለመጣላት መስማማት”! • ስልጣን የያዘ፣ የአገሬው ጌታ ይሆናል። እዚህ ላይ ውይይትና ክርክር የለም። ብዙዎቻችን የተስማማንበት ጉዳይ ነው (“አገራዊ መግባባት” ልንለው እንችላለን)። • የፖለቲከኞች ውይይትና ድርድር፣…
Rate this item
(2 votes)
የግልገል ጊቤ 3 የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት “ኢትዮጵያ የጀመረቻቸው ግዙፍ ፕሮጀክቶች ከድህነት የመውጣት ፍላጎቷ ጥልቅ ማሳያ ናቸው” በሚል ርዕስ ያወጣው መግለጫ እንዲህ ይላል፡- “በሀገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች እያንዳንዳቸው በቢሊዮን ዶላር የሚቆጠር ዋጋ ያላቸው የመሰረተ…
Rate this item
(1 Vote)
 • ምርጥ ቦታዎች ላይ ምርጥ አርሶ አደሮች ሄደው መስራት አይችሉም • ዩክሬን ድርቅ ቢኖርም ከራሷ አልፋ ለውጪ ገበያ ስንዴ ታቀርባለች • ከፖሊሲ ችግር ውጪ ሌላ ሰበብ ሊፈጠርለት አይችልም አቶ ግርማ ሠይፉ (የምጣኔ ሃብት ባለሙያና ፖለቲከኛ) ድርቅ በመጣ ቁጥር ለምንድን ነው…
Rate this item
(2 votes)
አሜሪካ ዛሬም በሁለንተናው ግንባር ቀደም ነኝ ስለምትል(“ያማ ያለፈ ወሬ ነው!” የሚሉ ሞልተዋል) በፕሬዚዳንቱ፤ በዶናል ትራምፕ፤ ልጀምር። “የኔ ጠላት የአሜሪካን ህዝብ ጠላት ነው” (They are not my enemies but the enemy of the American people) ብሎ አረፈው። የፈረንሳይ ንጉሥ የነበረውን ልዊ…
Rate this item
(21 votes)
• የጨነቀው ብዙ ቢያወራ አይገርምም። ተማሪዎች፣ አንብበው መገንዘብ የማይችሉ፣ “የዘመናዊ መሃይምነት” ሰለባ እየሆኑ ነው።“ቢላዋ” የሚለውን ቃል “ካራዋ” ብሎ ማንበብ፤ “Dog” የሚለውን ቃል “Cat” ብሎ ማንበብ፣ … ይሄ አዲስ አይነት መሀይምነት ነው፡፡ • ወደ የኔታ የመመለስ ሃሳብ፣ ለቀልድ ለዋዛ የተነገረ አይደለም።…
Rate this item
(10 votes)
 ምቹ ተፈጥሮ እያላት ምግብ የሚታደልባት አገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት · ቦትስዋና 90 በመቶ መሬቷ በረሃማ ነው፤ ግን ራሳቸውን ይቀልባሉ · ደቡብ አፍሪካ በድርቅ ተጠቂ ብትሆንም የተትረፈረፈ ምርት አምራች ናት ዶ/ር ቆስጠንጢኖስ በርሄ (የምጣኔ ሃብት ምሁር) ለምንድን ነው ድርቅ የሚያስከትለውን አደጋ…