ህብረተሰብ
“ቆንጆው ባለቅኔ”ባለፈው ‘ኖቬምበር’ ወር ጆርጅ ኢለየትን በዘከርንበት ጽሑፍ ‘አስቀያሚዋ ውብ ደራሲ’ ብለን ነበር፡፡ በዚህ ‘ዲሴምበር’ ወር ከተወለዱ ታዋቂና ዓዋቂ ሰዎች መካከል የሷን ተቃራኒ ላቀርብ ወድጃለሁ፡፡ ተቃራኒነታቸው በጾታ ብቻ ሳይኾን በቁንጅና መመዘኛ ነው፡፡ “ምናለ ቁንጅና ቢቀያየሩ” አንልም፤ ለምን? ቆንጆዋን ጆርጅ ኢለየትን…
Read 1797 times
Published in
ህብረተሰብ
ቀኑ ልክ እንደ ጥንታዊ መዝሙር፣ በንፋስ ውስጥ ተደብቆ እያፏጨ በአዲስ አበባ መንገዶች ላይ ተንደርድሮ ሄዶ የሚለጠፍ ይመስላል፡፡ እንግዳ የሆነ ቀን ነው፡፡ ጉልበት የሚፈትን ቀን፡፡ ሙሉ የስሜት ህዋስ ላይ ታሪክ ለመቸክቸክ የተበጀ ሚስጥራዊ ጡዘት…የሆነ ሳላውቀው አልፌው የመጣሁት የቀን ጀርባ ላይ ተለጥፎ…
Read 800 times
Published in
ህብረተሰብ
“በቀደመው የፈንድቃ ዋጋ፣ በቀደመው የፈንድቃ ድባብ ይዝናኑ”ፈንድቃ የባህል ማዕከል በመሀል ከዛንቺስ ላለፉት 30 ዓመታት ሲሰራና የኢትዮጵያን ሙዚቃ፣ ባህልና ትውፊት ለውጪው ዓለም ጭምር ሲያስተዋውቅ ኖሯል፤ እዚህ አገሩም ሆነ በመላው ዓለም በመጓዝም፡፡በዚህም ሥራውና አስተዋጽኦው የባህል ማዕከሉ መስራችና ባለቤት ሎሬት መላኩ በላይ ከተለያዩ…
Read 1025 times
Published in
ህብረተሰብ
ያሸነፍን ሲመስለን መሸነፍን እንረሳለንየተሸነፍን እንደሆነ ማሸነፍ የኛም አይመስለንም ሁለቱ መካከል ግን አንድ አዲስ ልጅ እንወልዳለን፡፡› (የአገሬ ገጣሚ)
Read 1592 times
Published in
ህብረተሰብ
ከሰሞኑ ሽጉጥ ልገዛ ወደ አንዱ ሱቅ ጎራ አልኩ .. በእርግጥ የጦር መሣሪያውን ሳይሆን ለጩጬው የእህቴ ልጅ መጫወቻ ይሆን ዘንድ.. የህፃናቱን ሽጉጥ ነበር የፈለግሁት፤ ውሃ የሚተፋውን ምናምን .. ሆኖም ግን “ children violence “ .. ብለው ከለከሉኝ።እሱ ደግሞ ምንድነው ብዬ ብጠይቅ…
Read 762 times
Published in
ህብረተሰብ
ከሰሞኑ ሽጉጥ ልገዛ ወደ አንዱ ሱቅ ጎራ አልኩ .. በእርግጥ የጦር መሣሪያውን ሳይሆን ለጩጬው የእህቴ ልጅ መጫወቻ ይሆን ዘንድ.. የህፃናቱን ሽጉጥ ነበር የፈለግሁት፤ ውሃ የሚተፋውን ምናምን .. ሆኖም ግን “ children violence “ .. ብለው ከለከሉኝ።እሱ ደግሞ ምንድነው ብዬ ብጠይቅ…
Read 1528 times
Published in
ህብረተሰብ

