ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
“እኔ የምለው…ይሄ ዘላለሙን ‘አሻሮ’ ነገር ሆኖ የቀጠለ ቦተሊካችን፤ ‘ደግ የማያናግር፣ ደግ የማያሳስብ፣’ የሆነ ‘ጅኒ’ ነገር አለው እንዴ! እኛ ስለ ዛሬና ስለ ነገ እንዲወራልን፣ እንዲመከርልን ስንፈልግ፤ ዘላለም ትናንትን መጎተት ምንድነው!… ያውም እኮ ለበጎና ከተሞክሮ አዎንታዊ ትምህርት ለማግኘት ሳይሆን ያኛውን ግለሰብ ለማጣጣል…
Rate this item
(1 Vote)
እርቅ ወንድማማችነትና አብሮነት የተከበረበት ሳምንት 56 ብሔር ብሔረሰቦች፣ 56 ዓይነት ውበት፣ ባህልና ድምቀት የሚንፀባረቅበት ነው፤ደቡቡ የኢትዮጵያ ክፍል፡፡ ይህንን ደማቅ ውበት ባህልና አብሮነት ባንድ ቦታ ለማሳየት የተዘጋጀው የደቡብ ክልል የብሔረሰቦች የባህል ፌስቲቫልም፣ በወላይታ ሶዶ ከተማ በሊጋባ በየነ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የተንጣለለ…
Rate this item
(1 Vote)
 ክፍል-፫ ያሬዳዊው ሥልጣኔ የጎደለው ምንድን ነው? ‹‹በዚህ ሜዳ ብዙዎች የመንፈስ ጀግኖች በእምነት ተጋድለዋል፡፡ ሃይማኖት ተአምራት ሰርቷል፡፡ ተራራውን፣ ምድረ በዳውን አፍልሰው የሥልጣኔ መደብር ከተማ አድርገውታል፡፡ ኢትዮጵያውያን በክርስትና ክንፍ ላይ ሆነው አየር አየራት ወጥተው፣ እመቀ እመቃት ወርደው የነገሮችን ባህሪ ለመመርመርና ለመረዳት የህሊና…
Rate this item
(2 votes)
“--የጉራጌ፣ የከምባታ፣ የሀዲያ ሕዝብም የክልልነት ጥያቄ ለማቅረብ ሠልፍ አድርገዋል፡፡ በሀገሪቱ አራቱም አቅጣጫ የሚጎርፈው ጥያቄማብቂያ ያለው አይመስልም፡፡ አብዛኞች በደቡብ ክልል የሚገኙ ጽንፈኞች፤ የክልል ጥያቄ የሚያቀርቡት፣ ለሰፊው ሕዝብ በረከት ያመጣል ብለው አይደለም፡፡ ጥያቄውን የሚያነሱት ከዞንነት ወደ ክልልነት ሲታደግ የሚቀራመቱትን በጀት እያሰሉ ነው፡፡--”…
Rate this item
(2 votes)
“በህዝብ መወደድን የመሰለ ፀጋ የለም” በብዙ ታዋቂና ታላላቅ ሰዎች ልብ ውስጥ እንደ መዝሙር የሚዘመሩ .. እንደ ችቦ በፍቅር የሚንበለበሉ…የተወደዱ መምህራን አሉ፡፡ በሬድዮና ቴሌቪዥን ፕሮግራም አዘጋጅነት ስራዬ፤ ከታላላቅ ሰዎች ጀርባ ድንቅ መምህራን እንዳሉ ተገንዝቤአለሁ፡፡…ዛሬ በጥበቡ አደባባይ የደመቀ፣ በሞያው አንቱ የተሰኘ የጥበብ…
Rate this item
(2 votes)
ባለፈው ሰሞን የማህበራዊ ሚዲያውን አጨናንቆት ከሰነበተው ጉዳዮች አንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፤ በሚሊንየም አዳራሽ፣ በረመዳን የአፍጥር ፕሮግራም ላይ ባደረጉት ንግግር ውስጥ “‘በኢትዮጵያ የሚኖሩ ሙስሊሞች’ የሚል ቃል ተናገሩ” የሚል ሃሳብ ነው፡፡ ሳምንታዊው ኢትዮጲስ ጋዜጣ እና ድሬ ትዩብ ባወጡት ዜና፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን…
Page 12 of 186