ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
 ክፍል - 2 የብህትውና ጉዞ ወደ ጥንታዊቷ አክሱም በክፍል-1 ፅሁፌ ብህትውና፤ ፍልስፍናዊና ሃይማኖታዊ የሥነ ምግባር አስተምህሮ እንደሆነና ይሄም አስተምህሮ ላቅ ወዳሉ እሳቤዎችና መንፈሳዊ ከፍታዎች የሚያደርስ መንገድ ነው ተብሎ ስለሚታመን፣ በጥንቱና በመካከለኛው ዘመን ላይ በስፋት ጥቅም ላይ እንደዋለ ተመልክተናል። ከዚህም በተጨማሪ፣…
Rate this item
(2 votes)
(የማሰቃያ ምርመራ ተጎጂው ማስታወሻ) የኦነግን የሽብር አላማ ተቀብለው፣ ቦንብ ሊያፈነዱ ነበር በሚል፣ ዕድሜ ልክ የተፈረደባቸውና ለ12 ዓመታት ከታሠሩ በኋላ ከሰሞኑ በይቅርታ የተፈቱት አቶ ከፍያለው ተፈራ፤ በምርመራ ወቅት አሰቃቂ ኢ-ሰብአዊድርጊት እንደተፈጸመባቸው በአንደበታቸው ይገልጻሉ። ተጎጂው እንዴት ለእስር እንደተዳረጉ፣ በማዕከላዊ ተፈጸሙብኝ ስላሏቸው ኢ-ሰብአዊ…
Rate this item
(2 votes)
ለዶ/ር አብይ፣ በብርቱ አደራ የሚቀርብ ተጨማሪ የስራ ሸክም! ለሚሰራ ሰው፣ ስራ ይጨመርለታል - ግን ከአድናቆትና ከምስጋና ጋር ነው! የብሽሽቅና የማዋረድ እሽቅድድም እየበዛ፣ ለጭፍን ውንጀላና ለምቀኝነት እየተመቸ፣ በጅምላ ፍረጃና በጥላቻ ወደ ጥፋት የሚያደርስ የአስተሳሰብ ቀውስ፣ ከዘረኝነት ያልተናነሰ ክፉ የሕልውና አደጋ ነው።እየተዘባረቀና…
Rate this item
(1 Vote)
 • መንግስት ከሊባኖስና ከኢራን የአህባሽ አስተማሪዎችን አምጥቶ ነበር • የመንግስት ጣልቃ ገብነት የሙስሊሙን አንድነት ሸርሽሮታል • የመጅሊስ አመራሮች ለእምነቱ ብቻ እንዳይቆሙ ተደርጓል ሸይህ ኺያር ሙሃመድ አማን ይባላሉ፡፡ ከ2005 እስከ 2007 ዓ.ም የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት (መጅሊስ) ፕሬዚዳንት ነበሩ፡፡…
Rate this item
(3 votes)
· “ኢሮብ ከሥርዓቱ ያልተጠቀመ ማህበረሰብ ነው” · የትግራይ ጠቅላይ ግዛት አካልና ህዝቡ ኢትዮጵያዊ ነው · በኤርትራውያን ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነት አለን · ህዝብ የኖረበት ቦታ፣ ከደሙና ህልውናው የተቆራኘ ነው · ማህበረሰቡ ከኢህአፓ ጋር ተያይዞ ብዙ ይነሳ ነበር ኢትዮጵያና ኤርትራ በ1990 ዓ.ም…
Rate this item
(1 Vote)
የስምንት መቶ ብር ጫማ አድርጌ፣ በስምንት መቶ ብር መነፅር ፍሬም፣ በመአት ሚሊዮን ብር የተሰሩ ፎቆችን ሳስተውላቸው፣ የስሙኒ ደስታ እንኳን አልሰጡኝም፡፡ ምንም ባልተከፈለበት፣ በነፃ በተሰጠኝ አይኔ፣ የማንም ያልነውን ሰማይ ፈለግሁት … አጣሁት። የቢራ ማስታወቂያ ሊለጥፉበት ወስደውት ይሆናል ብዬ አሰብኩ። የአስራ አምስት…