ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
ሁሴን አዳል መሐመድ (ዶ/ር) ብሔር ወይስ ብሔረሰብ?የቀበሌ፤ ወረዳ፤ ዞን ወዘተ ሕዝብ፤ ሕዝብ ነው፤የብሔረሰብ ሕዝብ፤ ሕዝብ ነው፡፡የብሔር ሕዝብ፤ ሕዝብ ነው፤የኢትዮጵያ ሕዝብ፤ ሕዝብ ነው፡፡ሕዝብ = አገርአገር = ሕዝብብሔር/ብሔረሰብ ሕዝቦች እያሉ በደፈናው ማነብነብና መጻፍ በአገራችን የተለመደ ነገር ሆኗል፡፡ የማህበረሰባዊ ጽንሰ ሓሳብ መግለጫዎች የሆኑት…
Rate this item
(6 votes)
“-አጼ ኃይለስላሴም አጼ ሚኒልክ የእርሻና የመስሪያ ቤት ሚኒስቴር ብለው ከሰየሙት ስያሜ ላይ ‘መስሪያ ቤት’ የሚለውን ሀረግ ቆርጠው ጣሉና በ1923 ዓ.ም “የእርሻ ሚኒስቴር” ብለው ሰየሙት፡፡ አጼ ኃይለስላሴ አገር አማን ብለው በተቀመጡበት ስልጣናቸውን በጉልበት የተረከበው ደርግ፣ በ1966 ዓ.ም ወታደራዊ የመንግስት ስርዓቱን ሲመሰርት…
Rate this item
(2 votes)
“ስለ ፍቅር ሲባል ስለ ፀብ ካወራን ተሳስተናልአንድ ላይ ብንሆንም ተለያይተናል” -- (ቴዲ አፍሮ)እነሆ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ስልጣን ከያዙ አንድ ወር ከሦስት ከቀናት ሆናቸው። ሰውየው በነዚህ አፍላ የስልጣን ጊዜያቸው ውስጥ ህዝቡን ለማረጋጋት፥ ጆሮ ተነፍጎፈ የኖረውን ሕብረተሰብ በቀጥታ ለማነጋገርና…
Rate this item
(0 votes)
 · የልዑል ዓለማየሁን አፅምና የቴዎድሮስን ሹርባ ማስመለስ እንችላለን · የጀነራል ናፒዬር ቤተሰቦች በቅርቡ አንድ ሀብልና ብራና መልሰዋል · የብሪቲሽ ሙዚየም ከመቅደላ የተዘረፉ 13 ታቦታት አሉት የኢትዮጵያ ወዳጅና ባለውለታ የነበሩት አንጋፋው የታሪክ ምሁር ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት፤ በርካታ ኢትዮጵያዊ ጉዳዮች ላይ አተኩረው…
Rate this item
(14 votes)
መኖር ካሉትማ ትርጉሙ …ተስፋ ሲኖር ነው ሀቁ፤ወደፊት ብለው ሲተልሙ …መሰላል ሲያዩ ከሩቁ፣ (ገጣሚ መቅደስ ጀንበሩ) አሁን ጭጋግ የለበሰ ሰማይ … ሀዘን ያረበበት ፊት ….ጨለማ የጋረደው ልብ የለም፡፡ ብዙ ነገሮች ሰክነዋል፡፡ አድማሳቱም የነገን ፊት በተስፋ ወልውለው፣ በምድረበዳው መንገድ፣ በበረሀው ጽጌረዳ አስቀምጠዋል፡፡…
Rate this item
(2 votes)
• ኢትዮጵያ ውስጥ ነገዳዊ ብሔርተኝነት የጠነከረ ስር የለውም • በኢህአዴግ ውስጥ አሁንም በዝምታ ያደፈጠ ኃይል አለ • ጠ/ሚኒስትሩ ፍኖተ ካርታቸውን ሊሰጡን ይገባል ዶ/ር አብይ አህመድ በጠቅላይ ሚኒስትርነት መንበሩ ላይ ከተሰየሙ ዛሬ 26ኛ ቀናቸውን ይዘዋል፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥያከናወኗቸው ጉብኝቶች፣ ለህዝብ ያደረጓቸው…