ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
 መገናኛ ድልድዩ ስር ሃይማኖታዊ መዝሙር እያዜሙ የሚያጨበጭቡ አይነ ስውራን ይገጥሙኛል፡፡ ብዙውን ጊዜ በቁጥር ከአንድ በላይ ሆነው በማዜም ነው ምፅዋት የሚጠይቁት፡፡ በቀደም እነሱ እያዜሙ ሌላ ማስታወቂያ ነጋሪ፣ ሌላ ሙዚቃ ከፊት፡፡ ዘፋኙን እርግጠኛ ባልሆንም የሙዚቃው ቃና አለማዊ ነው፡፡ የአይነ ስውራኑ የጭብጨባ ሪትምና…
Rate this item
(5 votes)
ቅድሚያ በዓለም እጅግ የተከበረውን የኖቤል የሰላም ሽልማት በማሸነፍዎ የተሰማኝን ልባዊ ደስታ ልገልጽ እወዳለሁ። የኖርዌይ የኖቤል ኮሚቴ፤ እርስዎ በኢትዮጵያና በጎረቤት አገራት መካከል ሰላም ለማስፈን ባደረጉት ጥረት እንዲሁም በኢትዮጵያ ውስጥ የፖለቲካ ለውጥ እንዲመጣና ያለ ቅድመ ሁኔታ ከኤርትራ መንግስት ጋራ በመገናኘት የእርቅ ተነሳሽነት…
Rate this item
(1 Vote)
 - በግጭት የተሳተፉ እስከ ጥቅምት 30 የምህረት ጊዜ ተሰጥቷቸዋል - በከተማዋ መሣሪያ ይዞ መንቀሳቀስ ላልተወሰነ ጊዜ ተከልክሏል የአማራ ክልል የፀጥታና ደህንነት ካውንስል በማዕከላዊና ምዕራብ ጐንደር፣ በቅማንት ብሔረሰብ አስተዳደርና በጐንደር ከተማ ልዩ ክልከላ ተግባራዊ ማድረጉ ታውቋል፡፡ ከመስከረም 15 ቀን 2012 ዓ.ም…
Rate this item
(0 votes)
‹‹ኢትዮጵያ በስፖርት ቁማር ሰክራለች›› ብሏል ዘ ኢኮኖሚስት መጽሔት፡፡ ‹‹የስፖርት ቁማር ማለት፣ ‹የምትታለብ ላም› ማለት ነው›› ብሏል - አንደኛው የቁማር ድርጅት:: ኪሳራውስ? በቁማርተኞች ላይ ነው፡፡ ኪሳቸውን እያቃጠሉ፣ ውስጣቸውን ያነድዳሉ፡፡ በፖለቲካ የሚቆምሩ ግን፣ ሌሎች ሰዎችን ይማግዳሉ፡፡ አገርን ያቃጥላሉ፡፡ክፋቱ፣ የፖለቲካ ቁማር፣ አይነቱ ብዙ…
Saturday, 19 October 2019 13:20

በተስፋ የተሞላ ማነቃቂያ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 ‹‹ትችላላችሁ፤ እንደምትችሉ አምናለሁ›› እኔ ከአባቴና ከእናቴ ቤት ስወጣ 13 ዓመቴ ነው፡፡ ያሳደገኝ እግዚአብሔር ነው፡፡ እናንተንም እግዚአብሔር ያሳድጋችኋል፡፡ (አሜን ይላሉ ልጆቹ) ግን የእምነት ሰው መሆን አለባችሁ:: እንደምታድጉ እንደምትለወጡ ካመናችሁ… በጣም ብዙ ወጣቶች በጣም ብዙ ታዳጊዎች አላችሁ መለወጥ ማደግ ትችላላችሁ፡፡ እኔ ሃይስኩል…
Rate this item
(0 votes)
 - ከ300 በላይ ቤተ መጻሕፍትን አደራጅተዋል - በ68 ዓመታቸው ከቤተ መፃሕፍት አልተለዩም በሰሜን ሸዋ ቆባስጥል በተባለ አካባቢ በ1934 ዓ.ም ነው የተወለዱት - ከአባታቸው መምህር ተክለሃይማኖት አዝብጤና ከእናታቸው ወለተሚካኤል ኃ/ሚካኤል፡፡ ላለፉት 53 አመታት፣ በኢትዮጵያ በሚገኙ ዋና ዋና የትምህርት ተቋማት ውስጥ በቤተ…
Page 13 of 197