ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
“ጣናን እንታደግ” በሚል መርህ ባለፈው እሁድ በተደረገው 7ኛው የባህርዳር ታላቁ ሩጫ ላይ ታዋቂው ባለሀብት አቶ በላይነህ ክንዴ፣ በስማቸው 1. ሚ ብር፣ በቅርቡ ባቋቋሙት ጎልደን ባስ ትራንስፖርት ስም 300 ሺህ ብር የለገሱ ሲሆን ታዋቂው አትሌት ሻለቃ ደራርቱ ቱሉ 200 ሺህ ብር…
Rate this item
(0 votes)
“--ሶቅራጥስ ግን በምልዓተ ዓለሙ (Universe) ጉዳንጉድ ውስጥ ገብቶ ከመዛቆን ይልቅ የራስን ማንነት ማወቅ ይቀድማልና መጀመሪያ ‹የራስህን ዐለማወቅ ዕወቅ› በማለት እና ዕውቀትን በተጨባጭ የእሰጥ አገባ (Dialogue) ስልት ማንጠር እንደሚገባ በተግባር በማሳየት፣ በትምህርቱም ቅኔን ጥንት ከነበረው ልዕልና አዋርዶ ከተረት ጋር ተፎካካሪ አድርጎታል፡፡--”ካሣሁን…
Rate this item
(2 votes)
… መንገድ መዝጋት፣ ኢንተርኔት መዝጋት፣ ጉሮሮ መዝጋት፣ ባንክ ቤት መዝጋት፣ ጋዜጣ መዝጋት ከሚታየው በላይ የሆነ ተመሳሳይነት አላቸው፡፡ … ሁሉም “አእምሮን ለመዝጋት” የሚደረጉ የማሸማቀቂያ እርምጃዎች ናቸው። … ነፃነትን ዘግቶ አእምሮን መክፈትአይቻልም፡፡ “የገንዘብ አገልግሎት፤ በጊዜ እና በቦታ (Time and Space) ላይ እሴትን…
Rate this item
(3 votes)
ሰዎች ሰርተው በክብር እንዲኖሩ፣ ኢንቨስትመንትና የስራ እድል ቢስፋፋ አይሻልም?የኢህአዴግ መግለጫዎች ውስጥ፣ “ኢንቨስትመንትን ማስፋፋት” የሚል ሃሳብ አለመጠቀሱ፣… በኢህአዴግ ድርጅቶች መግለጫ ውስጥ፣ እንደ ዋና ጉዳይ አንድም ጊዜ ሳይነሳ መቅረቱ የጤና ነው? አይደለም። የቀውስና የትርምስ ነው። በኢንቨስትመንት የስራ እድል ካልተስፋፋኮ የመዳን ተስፋ አይኖርም።አሳዛኙ…
Rate this item
(0 votes)
“--የሰው ልጅ ዕውቀት የሚመሠረተው በተፈጥሮ ቅንብር ላይ ነው፤ የተፈጥሮ ቅንብር ደግሞ የተሠራው በምክንያት ነው ብለናል፤ በምክንያት የተሠራችው ተፈጥሮ (ፍጥረት በሙሉ) ደግሞ ነጠላ ሥሪት ብቻ የላትም፤ ስለዚህ በኅብርነት፣ በዕምቅነት (በአሐድነትና በዝርዝርነት)፣ በለዛ፣ በዜማ… የተሠራች ናት፡፡--” ቅኔና ፍልስፍና ጥንታዊ እና የዓለም ገዥ…
Rate this item
(8 votes)
 · አድዋን በዘመኑ ፖለቲካ መቃኘት ታላቅ የታሪክ በደል መፈጸም ነው · ጀግኖች አባቶቻችን ጣሊያንን ያሸነፉት በጦር በጎራዴ አይደለም · ኢትዮጵያ ከተፈጠረች ጀምሮ በነፃነት የቆየች ሃገር ነች · ከ40 በላይ በአድዋ ላይ የተፃፉ መፅሐፍትን ይዘን ነው የሄድነው · “መታወቂያዬ ላይ ብሔሬ…