ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
 • ወጣቶች እኛን ለማስፈታት ህይወታቸውን አጥተዋል • ትግሉን እቀጥላለሁ፤ መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነኝ • ለዚህች አገር ችግር መፍትሄው ውይይት ነው • ህውሓት አላፊ ነው፤ የትግራይ ህዝብ ዘላለማዊ ነው ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል የጀመሩት በ1993 ዓ.ም ሲሆን የቀድሞውን ኢዴፓ መድህን፣ (አሁን ኢዴፓ)…
Rate this item
(0 votes)
ከየካቲት 9 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ ለሚቀጥሉት 6 ወራት በአገሪቱ ላይ የተጣለውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብና የምዕራብ መንግስታት፣በጥርጣሬና በስጋት ነው የተቀበሉት፡፡ የአሜሪካ መንግስትና የአውሮፓ ህብረትም፤አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አስመልክቶ ያወጡት መግለጫ ከወትሮው የተለየ ነው፡፡ አዋጁን በፅኑ የተቃወመው የአሜሪካ መንግስት…
Rate this item
(3 votes)
· ዓምና ለወጣቶች ሥራ ፈጠራ የተመደበው 10 ቢ. ብር ምን ውጤት አመጣ? · የዘመኑን የለውጥ ማዕበል፣ በልማዳዊ የችግር አፈታት ማስተናገድ አይቻልም የሀገራችን ነባራዊ ሁኔታን እንደምረዳው፡-ሀገራችን ኢትዮጵያ የብሔር ብሔረሰብ sት ናት፡፡ የተለያዩ እምነት ተከታይ ሕዝቦች አብረው በመተሳሰብ የሚኖሩበት ሀገር ናት፡፡ ኢትዮጵያ…
Rate this item
(1 Vote)
በቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች እየተደራጀ ያለው “የኢትዮጵያውያን ሃገር አቀፍ ንቅናቄ” ፓርቲ በመጪው መጋቢት 16 ቀን 2010 ዓ.ም የመመስረቻ ጉባኤውን በአዲስ አበባ እንደሚያካሂድ ታውቋል፡፡ ስለ ፓርቲው የመመስረቻ ጉባኤ ለአዲስ አድማስ የገለፁት የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀ መንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት፤ ፓርቲውን ለመመስረት…
Rate this item
(0 votes)
(ታሪካዊ ዳራ) ኢሕአዴግ ከሰሞኑ በጽ/ቤት ኃላፊው አቶ ሽፈራው ሽጉጤ በኩል፣አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝን፤ “በኢትዮጵያ ታሪክ በገዛ ፈቃድ ከስልጣን በመልቀቅ የመጀመሪያው ጠቅላይ ሚኒስትር” በማለት ፋና ወጊ አድርጎ ጠቅሷቸዋል፡፡ እውነት በታሪክ የመጀመሪያው ሥልጣናቸውን በፈቃዳቸው የለቀቁ የሀገሪቱ መሪ ናቸውን? ለነገሩ ኢህአዴግ “ኢትዮጵያንም የፈጠርኳት…
Rate this item
(3 votes)
 የዛሬዋ ኢትዮጵያ ልዩ ችሎታ ያለው፤ አዲስ ጎዳና ለመከተል የማይፈራ መሪ ትፈልጋለች አንድ ነገር መነሻ እናድርግ፡፡ በሟቹ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሆነ በተተኪያቸው በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ዘመን የምናያት ኢትዮጵያ ገና ያልተደላደለ እና በመሰራት ላይ ያለ ፌደሬሽን የያዘች ሐገር ናት፡፡ በራሱ…