ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
“-ነገሮች ለምን ጊዜያቸውን ጠብቀው እንደማይሠሩ ግራ የሚያጋባ ነው፡፡ ከሦስትና ከአራት ዓመት በፊት የተደፋ አሸዋ ምናምን -- እስከ 2010 ድረስ ተከምሮ ሲቆይ እንዴት ነው፣ አንድ እንኳን ‘የሚመለከተው አካል’ ሳያየው የሚቀረው! ከስንት ዓመት በፊት አፉን ከፈተ ጉድጓድ፣ እንዴት ነው ለእኛ ቀን በቀን…
Rate this item
(10 votes)
ጥቂት ስለታሪክ2 ሰዎች ታሪክን ለምንና እንዴትስ ያስታዉሳሉ? ለምንስ፣ እንዴትስ ያጠናሉ?ብዙውን ጊዜ ወደታሪክ የምንመለሰው፣ ታሪክን እየመረጥን የምናስታወሰዉናየምንረሳው፣ አንዱን ዘመን ወስደን ሌላውን የምንተወው፣ አሁናችንን እናየወደፊታችንን በምንፈልገው መንገድ መቅረጽ ስለምንፈልግ ነው። ብዙዉንጊዜ አሸናፊዎች ታሪክን ስለሚጽፉ በዚህ ሂደት ውስጥ የሚጨፈለቁ እውነቶች፣የሚጨቆኑ ታሪኮች ፣ ገንግነው…
Rate this item
(7 votes)
 በብሔር ብሔረሰብ ፖለቲካ አማካኝነት እየጦዘ የሚገኝ የስልጣን ሽኩቻ! በኢኮኖሚ ችግር ላይ ታክሎበት! በአዲስ አድማስ ጋዜጣ እትሞች፤ ባለፉት አስር ዓመታት ከቀረቡ ዘገባዎች መካከል ጥቂቶቹን ቀንጨብ እያደረግን እንመልከት - የብሔር ብሔረሰብ ፖለቲካ አሳፋሪ መዘዞችን ለማሳየትና የተሳሳቱ አስተሳሰቦችን በጊዜ እንዲስተካከሉ የሚያሳስቡ ፅሁፎች ናቸው፡፡አደገኛ…
Rate this item
(5 votes)
Rate this item
(8 votes)
“--በሀገራችን አንዳንድ ክልሎች በተደጋጋሚ የሚፈጠሩና ከማንነት፣ ከድንበርና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ጋር በተያያዘ ለሚነሱ ቅሬታዎችና አልፎ አልፎም ገንፍለው ለሚወጡ ቁጣዎች ዘላቂ መፍትሔ ከማበጀት ይልቅ አድበስብሶ የማለፍ ውጤቱ “አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ” እየሆነ መምጣቱን ሳስተውል ቀጣዩ ሂደት ያስበረግገኛል፡፡---” መንፈሴ ለጥበብ ቅርብ ነው:: ነፍሴም…
Rate this item
(1 Vote)
 “--እውነት እኔ ሌሎችን ለመምራት ተዘጋጅቻለሁ? አቅሙ፣ እውቀቱና ትዕግስቱ አለኝ? በመንገዴ ከእኔ የተሻለ እኔንና ሌሎችን ሊመራ የሚችል ሲገኝ መንገድ የምለቅ ነኝ? ማንንስ ወዴት ለመምራት ነው የተዘጋጀሁት? እንዳሰብኩት ባይገኝ ወይም ቢገኝ ቀጣዩ ሚናዬ ምን ሊሆን ይችላል የሚሉትን እና የመሳሰሉትን ለእራስ መመለስ የግድ…