ህብረተሰብ

Rate this item
(3 votes)
“-አብዛኛው የእኛ ሀገር ጥበብ ከመጠየቅ፣ ከመፈተሽ ይልቅ መልስ መስጠትና ማስተማር ላይ ያተኩራል፡፡ በትክክል የተጠየቀ ጥያቄግማሽ መልስ እንደመስጠት መሆኑን የዘነጋ ይመስላል፡፡ ኪነቱ የሚከየነው፣ ደንብሮ የበረገገውን ለመመለስ፣ የተሸነቆረውን ለመድፈን፣የተሰወረውን ለመግለጥ፣ የጨለመውን ለማፍካት ብቻ ሳይሆን ለመጠየቅም ጭምር ነው፡፡--” ሰሞኑን በአንድ የአገራችን ቴሌቪዥን ቻናል፣…
Rate this item
(2 votes)
“…እግር ኳሱ አሁን ያለበት ደረጃ አሳፋሪ ነው። አገራችን ካለችበት ዕድገት አኳያ ለህዝባችንም፣ ለመንግሥትም የማይመጥን ነው፡፡ ስለዚህ የደቡብ ክልል አንተ ወደ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ብትገባም ይህን መጥፎ ታሪክ ትለውጣለህ፡፡ ለአመራርነቱ በተሟላ ብቃት ትመጥናለህ ብሏል፡፡ እኔም በዚህ ሁኔታ ስለማምንበት ነው….” ከላይ የቀረበው…
Rate this item
(3 votes)
 ከሳምንታት በፊት በታላቁ ህዳሴ ግድብ ላይ ስለሚያንዣብበው የውስጥና የውጭ ጭጋግ፣ የግል እይታዬን በዚሁ ጋዜጣ ላይ ለመሰንዘር ሞክሬአለሁ። አሁንም ወቅታዊውን የኢትዮ- ግብፅ የአባይ ላይ ጉምጉምታ ተከትዬ፣ አንዳንድ ነጥቦችን ለማንሳት ልሞክር፡፡ምስራቅ አፍሪካዊያኑ ህዝቦች “ናይል” በሚሉት፣ በአብዛኛው የእኛ የተፈጥሮ ሀብት በሆነው አባይ ላይ…
Rate this item
(11 votes)
የፓርቲዎች ውይይትና ድርድር - አዳዲስ ፓርቲዎችን መገደብገዢው ፓርቲና ተቃዋሚ ፓርቲዎች ለድርድር ተሰብስበው፣ በውይይት የተስማሙበት የመጀመሪያው ውሳኔ ምን እንደሆነ አስታውሱ።የአዳዲስ ፓርቲዎች እንደአሸን እንዳይፈሉ ለመከልከል፣ መሰናክሎችንና ገደቦችን እንደአሸን ማፍላት!ፓርቲዎቹ በዚህ ተስማምተዋል። እንዲህ እንዲህ አይነት ነገር ላይ ይግባባሉ። በቃ፣ የፖለቲካ ገደቦችን መደርደር ችግር…
Rate this item
(3 votes)
እዚህ ኢትዮጵያ “ሰለብሪቲ ኤቨንትስ” የተባለ በኢንተርቴይመንት ቢዝነስ ላይ የተሰማራ ድርጅት፤ በኢትዮጵያና ኤርትራ ህዝቦች መካከል ሰላምና አንድነት የማጠናከር ራዕይ ሰንቆ፣ “የሰላም መዝሙር ለኢትዮጵያና ለኤርትራ ህዝቦ” በሚል መርህ፣ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡ በቅርቡም ከ800 በላይ የሁለቱም አገራት ምሁራን፣ስደተኛ ኤርትራውያንና የስነ-ህዝብ ባለሙያዎች የሚሳተፉበት የውይይት መድረክ…
Rate this item
(3 votes)
“ኢትዮጵያዊነት፤ ከፍ ብሎ ወደ ሰማይ መብረር ነው” አብርሃም ሊንከን በአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች ታሪክ ስሙ እንደ ሃመልማል ለምልሞ፣ ቅርንጫፉ በፍሬ የሞላው ለምንድነው? ብለን ስናስብ፣ በዘመኑ ያሳለፋቸው ጠንካራ ዱካዎች፤ በክፉና ደግ ቀን የወሰናቸው ጠንካራ ውሳኔዎች ውጤት መሆኑን እንገነዘባለን፡፡ ስለ ሊንከን በርካታ መጻህፍት ተፅፈዋል…