ህብረተሰብ
“የህወኃትን የአቋም መግለጫ ስሰማ…” ህወኃት ከ1ወር በላይ ባደረገው ግምገማ የድርጅቱን ሊቀመንበር ከስልጣን በማውረድ ምክትል ሊቀ መንበር የነበሩትን ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ሊቀመንበር አድርጎ መርጧል፡፡ 9 የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላትንም መርጧል፡፡ የዘንድሮ የኃወሐት ስብሰባና ግምገማ በድርጅቱ የስብሰባ ታሪክ ረዥም ጊዜ በመውሰድ ሪከርድ…
Read 4521 times
Published in
ህብረተሰብ
“-አብዛኛው የእኛ ሀገር ጥበብ ከመጠየቅ፣ ከመፈተሽ ይልቅ መልስ መስጠትና ማስተማር ላይ ያተኩራል፡፡ በትክክል የተጠየቀ ጥያቄግማሽ መልስ እንደመስጠት መሆኑን የዘነጋ ይመስላል፡፡ ኪነቱ የሚከየነው፣ ደንብሮ የበረገገውን ለመመለስ፣ የተሸነቆረውን ለመድፈን፣የተሰወረውን ለመግለጥ፣ የጨለመውን ለማፍካት ብቻ ሳይሆን ለመጠየቅም ጭምር ነው፡፡--” ሰሞኑን በአንድ የአገራችን ቴሌቪዥን ቻናል፣…
Read 2196 times
Published in
ህብረተሰብ
“…እግር ኳሱ አሁን ያለበት ደረጃ አሳፋሪ ነው። አገራችን ካለችበት ዕድገት አኳያ ለህዝባችንም፣ ለመንግሥትም የማይመጥን ነው፡፡ ስለዚህ የደቡብ ክልል አንተ ወደ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ብትገባም ይህን መጥፎ ታሪክ ትለውጣለህ፡፡ ለአመራርነቱ በተሟላ ብቃት ትመጥናለህ ብሏል፡፡ እኔም በዚህ ሁኔታ ስለማምንበት ነው….” ከላይ የቀረበው…
Read 1939 times
Published in
ህብረተሰብ
ከሳምንታት በፊት በታላቁ ህዳሴ ግድብ ላይ ስለሚያንዣብበው የውስጥና የውጭ ጭጋግ፣ የግል እይታዬን በዚሁ ጋዜጣ ላይ ለመሰንዘር ሞክሬአለሁ። አሁንም ወቅታዊውን የኢትዮ- ግብፅ የአባይ ላይ ጉምጉምታ ተከትዬ፣ አንዳንድ ነጥቦችን ለማንሳት ልሞክር፡፡ምስራቅ አፍሪካዊያኑ ህዝቦች “ናይል” በሚሉት፣ በአብዛኛው የእኛ የተፈጥሮ ሀብት በሆነው አባይ ላይ…
Read 2430 times
Published in
ህብረተሰብ
የፓርቲዎች ውይይትና ድርድር - አዳዲስ ፓርቲዎችን መገደብገዢው ፓርቲና ተቃዋሚ ፓርቲዎች ለድርድር ተሰብስበው፣ በውይይት የተስማሙበት የመጀመሪያው ውሳኔ ምን እንደሆነ አስታውሱ።የአዳዲስ ፓርቲዎች እንደአሸን እንዳይፈሉ ለመከልከል፣ መሰናክሎችንና ገደቦችን እንደአሸን ማፍላት!ፓርቲዎቹ በዚህ ተስማምተዋል። እንዲህ እንዲህ አይነት ነገር ላይ ይግባባሉ። በቃ፣ የፖለቲካ ገደቦችን መደርደር ችግር…
Read 3979 times
Published in
ህብረተሰብ
እዚህ ኢትዮጵያ “ሰለብሪቲ ኤቨንትስ” የተባለ በኢንተርቴይመንት ቢዝነስ ላይ የተሰማራ ድርጅት፤ በኢትዮጵያና ኤርትራ ህዝቦች መካከል ሰላምና አንድነት የማጠናከር ራዕይ ሰንቆ፣ “የሰላም መዝሙር ለኢትዮጵያና ለኤርትራ ህዝቦ” በሚል መርህ፣ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡ በቅርቡም ከ800 በላይ የሁለቱም አገራት ምሁራን፣ስደተኛ ኤርትራውያንና የስነ-ህዝብ ባለሙያዎች የሚሳተፉበት የውይይት መድረክ…
Read 1203 times
Published in
ህብረተሰብ