ህብረተሰብ

Rate this item
(4 votes)
ዓፄ ሠርፀ ድንግል በኢትዮጵያ ከነገሡና ከውጭ ወራሪዎች ጋር በከፍተኛ ደረጃ እየተዋደቁ የሀገራችንን ዳር ድንበሯንና ወሰኗን አስከብረው ከኖሩ ጀግኖች ነገሥታት ተርታ የሚመደቡና ልክ እንደ ዓፄ ቴዎድሮስ የትውልድ ኩራት የሆኑ ንጉሥ ናቸው፡፡ የዓፄ ሚናስና የንግሥት አድማስ ሞገሳ ልጅ የሆኑት ዓፄ ሠርፀ ድንግል…
Rate this item
(8 votes)
• የሰለጠነ በእውነትና በእውቀት ላይ የቆመ ፖለቲካ ያስፈልገናል • ሀገር ልታድግ፣ ልትሰለጥንና ልትቀጥል የምትችለው፣በጎ ሰዎችን ስታከብር ነው ከ25 በላይ ሃይማኖታዊ፣ ታሪክ ነጋሪና የወጎች መፅሐፍት አሳትሟል፡ ፡ በማህበራዊ፣ ሐይማኖታዊና ሰዋዊ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ በሚያቀርባቸው መጣጥፎችና ወጎች ይታወቃል። ለተለያዩ መጽሄቶች በአምደኝነት ይጽፍ…
Rate this item
(5 votes)
 በዘመኑ ስለ ኪነትና ከያኒ እጅግ ብዙ መጣጥፎችን፣ ግጥሞችንና ሌሎችንም እንጉርጉሮዎች አንብቤያለሁ፤ አድምጫለሁ፡፡ ከናፍርት በሀዘኔታ ሲመጠጡ፣ በርካቶች በሀዘን ስሜት ሲመስጡ አስተውያለሁ፡፡ በተለይ ደግሞ ለከያንያን ሞት እጁ የማያርፈው ነቢይ መኮንን፤ አሳዛኝና አስደማሚ ግጥሞቹን አስነብቦ፣ የሀሳብ ችግኞች በልባችን ተክሏል፡፡ … አንዳንዴ መንግስቱ ለማን፣…
Rate this item
(2 votes)
ከአዘጋጁ፡-አንጋፋው ሃያሲ አብደላ እዝራ በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት ከተለየን እንደዘበት አንድ ዓመት ሞላው፡፡ በዚህ አንድ ዓመት በእርግጥም ጥበብ ብዙ እንደጎደለባት በትክክል ተረድተናል - ተገንዝበናል፡፡ ይሄን ጊዜ የስንቱን ደራሲያንና ገጣሚያን የፈጠራ ሥራዎች ያስነብበን፣ ያስቃኘን ያስተነትነን እንደነበር ስናስብ ሀዘናችን ይበረታል፤ ቁጭታችም እንደዛው፡፡…
Rate this item
(2 votes)
 (ጥላሁን ግዛውን ማለቴ ነው!) ከቅርብ ግዜ ወዲህ ሳይቸግረኝ እራሤን ከጥላሁን ግዛው ጋር ማነፃፀር ጀምሬአለሁ፤ ለምን? ብዬ እራሴን ስጠይቅም፡- ከኑሮ ውጣ ውረድ ተራ ባተሌነት የዘለለ አንዳች ፋይዳ ያለውና ለታሪክ የሚቀር ተግባር አለመፈፀሜ፣ እድሜዬ እየገፋ ሲሔድ በቀቢፀ ተስፋ ተሞልተው የነበሩ ጀብደኛ ምኞቶቼ…
Rate this item
(2 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…አንድ የምናውቀው ሰው እቤቱ የዘመድ እንግዶች ድንገት ይመጡበታል። እንዳጋጣሚ ሆኖ ከተገናኙ ረጅም ጊዜ ነበር። ቀድመው ሳይደውሉ ወይም በሌላ መንገድ እንዲያውቅ ሳያደርጉት አንድ እሁድ ቀን ‘ከች’ ይላሉ፡፡ እሱ ደግሞ ኑሮ ትንሽ ጠመም ብሎበት ከሚስቱ ጋር ጀርባ አዙረው መተኛት ከጀመሩ ሰነባብተዋል፡፡…