ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
 “የሁልጊዜ ምኞቱ፣ እዚህ መጥቶ ከኛ ጋር መኖር ነበር” ለመሆኑ እመቤት ከአባቷ ጋር የነበራት ግንኙነት ምን ይመስል ነበር? አሰፋ ጫቦ ምን ዓይነት አባት ነው? ከልጁ ጋር ምን ያወጋል? ስለ ጤንነቱ ሁኔታ ምን ነግሯታል? ህልሙና ዕቅዱ ምን ነበር? የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁአንበሴ…
Rate this item
(4 votes)
ዛሬ ስለ አሰፋ ጫቦ መሞት ሐዘን ላይ ነን!አሰፋ ጨቦ የጨንቻ ሰው መሆኑን በአካል አግኝቼ ያወኩት ማዕከላዊ ምርመራ ድርጅት ውስጥ ከታሰርኩ በኋላ ነው - በ1971 ዓ.ም እኔ ከደርግ ጽ/ቤት ተዛውሬ (ተመርቄ) ስመጣ … ታላቅ ዕድል ነው ልበል፡፡ ይሄ ጉዳይ ለአዘቦት ሟች…
Rate this item
(2 votes)
“አንድ አፍሪቃዊ መንደር ውስጥ የሚኖር ሽማግሌ ሞተ ማለት፣ አንድ ትልቅ ቤተ መጻሕፍት ተቃጠለ ማለት ነው” - እዎቦዋ ጋሼ አሰፋ ጫቦ አንድ ትልቅ ቤተ መጻሕፍት ነበር። እናም ወደማይቀረው ዓለም መጓዙን ስሰማ፣ አንዱ ትልቅ ቤተ መጻሕፍት ተቃጠለብን ስል ቆዘምኩ፡፡ ሞት ሰሞኑን ተደራርቦብኛል፡፡…
Rate this item
(2 votes)
ዓፄ ናዖድ የዓፄ በእደ ማርያም ልጅ፤የዓፄ እስክንድር ወንድም (በእናት አይገናኙም) የዓፄ ልብነ ድንግል አባት ናቸው፡፡ እናታቸው የዓፄ በእደ ማርያም ሦስተኛ ሚስት የነበሩት ግራ ባልቲሓት (የግራዋ እመቤት) ሬሽ ገዜት (ራስ ገዚት) ናቸው። ራስ ገዚት የለባሽ በተባለው ቦታ በመጀመሪያ የወለዱት ቴዎድሮስ የተባሉትን፤…
Rate this item
(11 votes)
 ‹‹ማስገደድና ማዘዝ ሥልጣንን እንጂ አቅምን አያመለክቱም›› መቅደላ ላይ ጀግናው ዐፄ ቴዎድሮስ ራሳቸውን የሠዉበትን ቦታ ለማየት ጎብኚዎች ተራራውን ይወጣሉ ይወርዳሉ፡፡ እልፍ ብሎ ደግሞ አንድ የመቅደላ ገበሬ በትሩን ተደግፎ ቆሞ የሚሆነውን በአግራሞት ያያል። ይህንን የታዘበ ጋዜጠኛ ካሜራውን አነጣጥሮ፣ መቅረጸ ድምጹንም ወድሮ ጠጋ…
Rate this item
(2 votes)
ስለዘመቻው፤... ሁለት ሚኒስትሮች፣ የኤልፓ ስራአስኪያጅ፣ የውጭ ጉዳይ ባለስልጣን ተናግረዋል - “የብርሃን አብዮት” በተሰኘው የኢቢሲ ዘጋቢ ፊልም። ግን የግብፅ ዘመቻ አይደለም።ታዲያ የማን ዘመቻ? (ይሄ ጥያቄ በኢቢሲ አልተነሳም)። ዘገባው እንዲህ ይላል።“አምርረው ነው የዘመቱብን - የግድብ ግንባታ ሙሉ ለሙሉ እንዲቋረጥ!” እነማን? (ኢቢሲ አልጠየቀም።…