ህብረተሰብ
በታሪክ ሃዲድ ስንጓዝ፣በዘመን ኬላ ወደ ኋላ፣ መርምረን መርጠን ለመያዝ፣እውነትን ከሃሰት በኋላ፣ማንበብ ማጥናት አለብን፤የሰው ልጆች በጠቅላላ።፨ በአለም ላይ በጣም በርካታ ታላቅ ታሪክ የሰሩ ሰዎች አልፈዋል። የአብዛኛዎቹንም የህይወት ገጽ፣ ያበረከቱትን አስተዋጽዖ ተምረናል። አንብበናል። በዛውም ልክ ታላቅ ታሪክን ሰርተው ፍኖተ ህይወታቸው ለሁሉም በልኩ…
Read 941 times
Published in
ህብረተሰብ
ወንድሜ ጠፍቶኝ ስሄድ፣ነብር አግኝቶኝ መንገድ፣አልተመለስኩም በዛው ቀረሁ፣እኔን ይብላኝ እያልሁ:: (በገና)ሰው እያለ አጠገባችን፣ቅንነቱን ማየት ሲያመን፣ከእኛው አብሮ በህይወት ቆሞመልካም ስሙን መጥራት ሲያቅተን፣ሰው ካልሞተ ወይም ካልሄደአይነሳም እንላለን፣እንዲህ እያልን፣ ስንቱን ጠቢብ እየሸኘን፣አበባውን ቀጥፈን ጥለን፣ አበባእናስቀምጣለን፡፡(ነቢይ መኮንን)ዘርፈ ብዙው ጥበበኛ፤ ከወይዘሮ በለጤ በድሉ እና ከአቶ መኮንን…
Read 1175 times
Published in
ህብረተሰብ
ካሊጉላ ከአባቱ ጀርማኒከስ እና ከእናቱ አግሪፒያ ሮም አጠገብ በምትገኝ አንቲየም በምትባል ትንሽ ከተማ በ12 A.D ተወለደ፡፡ ቤተሰቡ ካፈራቸው ስድስት ልጆች ሦስተኛው ነው፡፡ አባቱ ጀርማኒከስ በሮም ታሪክ በጣም የታወቀ የጦር መሪና ስመ ገናና ጀግና ሲሆን፤ እናቱ አግሪፒያ የመጀመሪያው የሮም ንጉስ የልጅ…
Read 824 times
Published in
ህብረተሰብ
ባለፈው ሳምንት እኔና ባለቤቴ ልጆቻችንን ይዘን ለጥቂት ቀናት እረፍት ወደ ሃዋሳ ተሻግረን ነበር- ለመዝናናት። እንደሚታወቀው ሃዋሳ ከአገራችን ምርጥ ከተሞች ተጠቃሽ ናት፡፡ አየሯ ምቹ ነው፡፡ ውብ መልክአ ምድር የታደለች ናት፡፡ በሃይቆች ተከባለች፡፡ በዚያ ላይ እንደ ኃይሌ ሪዞርት ዓይነት ባለ 4 ኮከብ…
Read 937 times
Published in
ህብረተሰብ
“ዕውቀትን ከአንቀልባ እስከ መቃብር ፈልጉ”“ጎረቤቱ ተርቦ እርሱ ጠግቦ ያደረ አማኝ አይደለም።” ይህ የነብዩ ሙሃመድ አስተምህሮና የእስልምና ሃይማኖት መተዳደሪያ ነው። “አንድ ሰው ለሌላ ሰው ካላዘነ አላህም ለርሱ አያዝንም።”(ነብዩ ሙሃመድ) እንዲህ የኾነውን የእስልምና አስተምህሮ በመካድ በአለም ላይ የተነዛ ሃሰተኛ ወሬ አለ፤ በበርካታ…
Read 766 times
Published in
ህብረተሰብ
የእኛ ሰው በአሜሪካከአዘጋጁአንጋፋው ገጣሚ ነቢይ መኮንን በአዲስ አድማስ ላይ ከፍተኛ ተወዳጅነትና ተነባቢነት ካስገኙለት ሥራዎቹ መካከል “የእኛ ሰው በአሜሪካ” የተሰኘው ተከታታይ የጉዞ ማስታወሻው ተጠቃሽ ነው፡፡ ስለዚህም በዚህ ነቢይን በምናስታውስበት “ዝክረ- ነቢይ መኮንን” አምድ ላይ ህዳር 4 ቀን 1997 ዓ.ም የወጣውን “የእኛ…
Read 779 times
Published in
ህብረተሰብ