ህብረተሰብ
‹‹--- ጠንካራ የፍትህ ወይም የፖለቲካ ተቋማት ሳይመሰረቱ ዕድገት ወይም ብልጽግና የሚታሰብአይደለም፡፡ የዕድገት ምስጢር ነጻነት ነው፡፡ ያለ ነጻነት ዕድገትና ልማት የህልም እንጀራ ነው፡፡ -----››ባለፈው ሣምንት ‹‹በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት›› አማካኝነት ‹‹ ›› በሚል ርዕስ በተዘጋጀው የውይይት መድረክ ከተደሰቱት ሰዎች አንዱ ነኝ፡፡ ልዩ…
Read 2897 times
Published in
ህብረተሰብ
ማን ነበር ያ ቦክሰኛ፣ “የቦክስ ግጥሚያን የምወደው ሪንጉ ውስጥ ማን እንደሚመታኝ … እና ለማን አፀፋውን እንደምመልስ ስለማውቅ ነው፡፡ ከቦክስ ሪንጉ ውጭ የሚመታኝ ፖለቲከኛ ወይንም ፅንሰ ሐሳብ … ወይንም … የኢኮኖሚ ስርዓት የቱ እንደሆነ ስለማላውቅ ራሴን መከላከል አልችልም” ብሎ የተናገረው? ……
Read 1314 times
Published in
ህብረተሰብ
Sunday, 23 October 2016 00:00
ከማበዴ በፊት፣ ያበድኩ ሰሞን እና ካበድኩ በኋላ
Written by (ያዕቆብ ብርሃኑ) (singorbrid@gmail.com)
“በፍልስፍና ውስጥ ጥያቄዎች አያልቁም፤ መልሶችም አይነጥፉም” አሁን በቀደም ዕለት የማይነጋ በሚመስለው ረጅም ሌሊት፣ 8 ሰዓት ላይ፣ ፀጥ ባለው የቦሌ ጎዳና፣ ጥቂት በእግሬ ለመንሸራሸር ወጥቼ ነበር። በቀኑ ክፍለ ጊዜ በሙሉ ኃይሏ የምታንባርቀው አዲስ አበባ፤ በአንፃራዊነት በዚያ ውድቅት ሌሊት ፀጥታ መላበሷን አየሁ፡፡…
Read 1772 times
Published in
ህብረተሰብ
ረዳት ይጠራል፡፡ ልጅቷ (“የዘመነችቷ” አላችሁ? የደበበ ሠይፉን ግጥም በሰበቡ ለማስታወስ:: በሰበቡ ስል ደግሞ የአስቴር አወቀ ዘፈን ትዝ አለኝ፡- “ሰበቡ ኧረ ና ሰበቡ አንት ሰበበኛ…”) አንገቷን ሰገግ አድርጋ ቃኝታ ልትመለስ ስትል ረዳት። “ከኋላ አለ” አላት፡፡ “ከኋላ ወንበር አልቀመጥም!” አለች፡፡ የሆነ መጥፎ…
Read 3834 times
Published in
ህብረተሰብ
ሐይማኖትና እምነት ዋና የህይወት ጎዳና ባልሆኑበት ምዕራባውያን ዘንድ የገና በዓል በልዩ ስሜትና ትኩረት ይከበራል፡፡ የገና ዛፍ ይዘጋጃል፡፡ ከቤተሰብ ራቅ ብሎ የሚኖረው ሁሉ ከያለበት የዓለም ክፍል ሻንጣውን ቀርቅቦ፣ ውቂያኖስ አቋርጦ ይጓዛል፡፡ የገና ሸመታ ሰፊ ነው፡፡ ስጦታው ብዙ ነው፡፡ የገና ዛፍ በብርሃን…
Read 1407 times
Published in
ህብረተሰብ
ትውፊታውያን የሀገራችን ሰዓሊዎች የማያመዛዝንን ሰው ሲስሉ አንድ ዓይና አድርገው ይስሉት ነበር፡፡ ሰፋ አድርጎ የማያይ፤ እውነትን በከፊል ብቻ የሚቀበላት፤ ከሚያውቀው ውጭ ሌላ ነገር ያለ የማይመስለው ነው ማለታቸው ነው። ‹እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል› የሚል አባባልም አለ፡፡ ዕውቀትህን፣ አመለካከትህንና አካሄድህን ባሻሻልክ ቁጥር ያላየኸውን…
Read 3363 times
Published in
ህብረተሰብ