ህብረተሰብ
መግቢያእውነትን ፍለጋየዓድዋ ጦርነት 128ኛ ዓመትን በሚመለከት በተለይም ‹‹በዓድዋ ዘመቻ የሙስሊም ኢትዮጵያውያን ሚና›› በሚል ርዕስ ለዚሁ ጋዜጣ ጽሑፍ ሳዘጋጅ፣ ኢጣሊያ በሁለተኛው ወረራዋ (1936--በዚህ ጽሑፍ ውስጥ ዓመቶች ሁሉ እንድ ኤሮፓውያና አቆጣጠር ናቸው፡፡) በኢትዮጵያ ለሙስሊሞች ዘመናዊና ያማሩ መስጊዶችን ትሠራ እንደነበር ሳነብ በጣም ተደነቅሁ፡፡…
Read 745 times
Published in
ህብረተሰብ
መስቀል ሃይማኖታዊ በኣል ነው፡፡ ከሃይማኖታዊ በኣልነቱ፣ ባህላዊ ትውፊትነቱና እሴትነቱ በተጨማሪ በየአመታቱ የደመራ በኣል ሲመጣ የሚታሰበኝ የመደመር (ደ ይላላል) እሳቤው ነው፡፡ እኔ ልጅ በነበርኩበት ዘመን የነበረውን የደመራ ስርዓት ላውጋችሁ - የሚጥመኝ እሱ ስለሆነ፡፡ በአንድ የተለመደ አማካኝ ሜዳ ላይ የአካባቢው ሰዎች/ሽማሌዎች ረዥም…
Read 873 times
Published in
ህብረተሰብ
፨ ሐገር ማለት ህዝብ ናት። ሐገር ያለ ሕዝብ ባዶ መሬት ነች። ሰውን የወደደ ሐገሩን ይወዳል። ለሰው የባተለ ሐገሩን ያቀናል። ሕዝብ ሲሻሻል ሐገር ታድጋለች። ሐገር ከፋች ብለው ወዴት ይሰደዷል? እንድትለማ ሕዝቧን፣ ማኅበረሰቧን፣ ሰዎቿን ያለሟል እንጂ! ‹‹መሄጃ አላጣሁም፤ አለኝ ሠፊ መንገድሃጢአት ቢመስለኝ…
Read 785 times
Published in
ህብረተሰብ
የፈረንጅ ሚስትን በእንግሊዝኛ ቋንቋ ሰሞኑን አዲስ ለገበያ የቀረበ መጽሐፍ መኖሩን ከማኅበራዊ ትስስር ሚዲያ ገፅ ላይ አነበብኩ። የመጽሐፉ ርእስና የጸሐፊዋ ማንነት መጽሐፉን እንዳነብ ስላነሳሳኝ፣ መጽሐፉን ከጃፋር መጽሐፍ መደብር ገዝቼ፣ መኪና ውስጥ ቁጭ ብዬ ማንበብ ከጀመርኩበት ሰአት ጀምሮ፣ በሚገርም ሁኔታ ትንፋሽ መሳብያ…
Read 742 times
Published in
ህብረተሰብ
ካለፈው የቀጠለካለፈው የቀጠለበ1984 ዓ.ም አስራ አንድ ወራት ያህል ለሚፈጅ ስልጠና ጃፓን ሀገር ሄጄ ነበር፡፡ በጃፓን ሀገር ቆይታዬ ከማይረሱኝ ትዝታዎቼ መሀከል የተወሰኑትን ባለፈው ሳምንት ጽሁፌ ተርኬላችሁ ነበር፡፡ ዛሬ ደግሞ ቀሪውን አጫውታችኋለሁ፡፡ የቤተሰብ ጉብኝት(Family visit): በጃፓን ቆይታዬ ወቅት የማይረሳኝ ሌላው ነገር የቤተሰብ…
Read 1486 times
Published in
ህብረተሰብ
ስለ ሀገር ብዙ አባባል፣ሺህ መፈክር እልፍ ትንታኔ ሰንሠማ ስንሰማ ስለኖርን እንደ አዲስ ማውራት ያስፈልገናል ብዬ አላምንም። ምናልባት የደርጉ ዘመን ከሌሎቹ ይልቅ ሀገርን የእናት ያህል ቅርብ አድርጎ በማንጸር፣ ጡት ያጠባች ወላጅ አድርጎ፣ነፍሳችንን እንድንሰጣት ሰብኮናል፤ወንጌላችን ሆና በአደባባይ ዘምረን፣ በጓዳ ተቀኝተናል። ይሁን እንጂ…
Read 1571 times
Published in
ህብረተሰብ

