ህብረተሰብ

Rate this item
(28 votes)
ከቀናት በፊት ለሥራ ጉዳይ ባሕርዳር ነበርኩ፡፡ ከአንድ ወዳጄ ጋር ስንጨዋወት ማኅበረሰባችን ከሥልጣናቸው የሚወርዱ ሰዎችን በበጎ የመቀበል ልማድ አለው ወይ? የሚል ነገር አነሣ፡፡ እኔም ‹ከሥልጣን ወርደው በሰላም የኖሩም በመከራ ያሳለፉም ዐውቃለሁ› አልኩት፡፡ ዐፄ ካሌብ ሥልጣናቸውን ትተው አባ ጰንጠሌዎን ገዳም ሲገቡ በልጃቸው…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንት “ዋግ የመታው አፍሪካዊ ፍልስፍና” በሚል ርዕስ በአቶ ደረጀ ይመር ለተፃፈው ጽሁፍ ምላሽ መስጠቴ ይታወሳል፡፡ እርሳቸውም ያመኑበትን የ”መልስ መልስ” ትችታቸውን ሰንዝረዋል፡፡ ይህ አካሄድ ፍልስፍናን ይጠቅማል፤ ምክንያቱም ዲሞክራሲያዊ ድስኩርን ያሳድጋል፡፡ የእይታቸው መነፅር ግን የተንሸዋረረ ነው፤ ማለትም የሰጡት ሂስ የጽሁፌን ይዘት…
Saturday, 25 June 2016 12:14

እድር ቢያብር ችግርን ያስር

Written by
Rate this item
(5 votes)
“ድር ቢያብር አንበሳ ያስር!” የሚለው ምሳሌያዊ አነጋገር በአገራችን ሥር የሰደደ አብሮ የመሥራት ባህል እንዳለ ጥሩ ማሳያ ነው፡፡ በርግጥም ኢትዮጵያውያን እንደ አብሮ መብላት ሁሉ አብሮ በመሥራትና በመተጋገዝ ክፉ ቀንን የማለፍ ልማድ እንዳላቸው አይነተኛ ማሳያ ነው፡፡ አብሮ ለመስራትና ለመተጋገዝ አስኳል ከሆኑት ማህበራዊ…
Rate this item
(1 Vote)
እግረ-ሰዲድ አለብኝ -የእግረ ህሊና፡፡ ስዱድ እግረ - ህሊናዬ፤ ዛሬ ወደ ጥንታዊት ቻይና ነው፡፡ ከላኦ ትዙ ጋር ጨዋታ አለኝ፡፡ ላኦ ትዙ፤ እጅግ ከተከበሩ ሦስት ታላቅ የቻይና ሊቃውንት (sages) አንዱ ነው፡፡ ከክርስቶስ ልደት በፊት ከስድስት እስከ አምስተኛው ክፍለ ዘመን የኖረና የኮንፊሽየስ (Confucius)…
Saturday, 25 June 2016 11:58

የህይወት እውነታ!

Written by
Rate this item
(4 votes)
 ህይወት ድጋሚ የሌላት አንድ ናት ብለን እናስብ፡፡ ምንጯ ደግሞ የእግዜር እስትንፋስ፡፡ህይወት ያለ ኑሮ በአየር እንደተነፋች ፊኛ ናት፡፡ህይወት ያለኑሮ ባዶ የንብ ቀፎ ናት፡፡ቀፎ ያለንብ የንብ ቀፎ እንደማይባል ሁሉ ህይወትም ያለ ኑሮ የሰው ህይወት ለማለት አይቻልም፡፡ህይወት በእስትንፋስ መልክ ከፈጣሪ ሳትለፋ የተቀበልከው ስጦታ…
Rate this item
(26 votes)
• “ጠላትም ሆነ አውሬ ከአንገት በታች መትቼ አላውቅም”• ዛሬ ኩንታል እየተሸከሙ ኑሯቸውን ይመራሉወደ ጦር ሜዳ ከመግባታችን በፊት-----ስለ አዳኝነትዎ ያጫውቱኝ ---አባቴ… አጎቶቼ … ጠቅላላ ዘር ማንዘራችን … የተዋጣላቸው አውሬ አዳኞች ነበሩ፡፡ “የዘሬን ብተው ያንዘርዝረኝ” እንደሚባለው፣ እኔም አባቴንና አጎቶቼን ተከትዬ ነው አውሬ…