ህብረተሰብ

Rate this item
(40 votes)
ሰሞኑን በአዲስ አበባ አንድ ትልቅ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ የአዲስ አበባ ደረጃ አንድ ሌቦች ስብሰባ አድርገው ነበር፡፡ የስብሰባው መሪ ቃል ‹የሕዝቡን ጥያቄ ለመመለስ ሌቦች ምን ሊያደርጉ ይችላሉ?› የሚል ነው፡፡ ስብሰባው እንደተጀመረ አንደኛው የታወቀ ሌባ እጁን አወጣና ‹መፈክሩ ላይ የተጠቀስንበት ስም ትክክል…
Rate this item
(2 votes)
ባለፈው በጻፍኳቸው ሁለት ጽሑፎቼ ከጌታሁን ጋር አልተስማማሁባቸውም ያልኳቸውን ነጥቦች አንስቼ ነበር፡፡ በዚህኛው ጽሑፌ ደግሞ ጌታሁን ለመጀመሪያው ጽሑፌ ምላሽ የሰጠ ስለሚመስል በዚህ ምላሹና በተለይ ‹‹ከአሜን ባሻገር በቅርፅ አንፃር ወደ ድህረ ዘመናዊው የሚያደላ ነው›› ባለው ብያኔ ላይ አስተያየት እሰጣለሁ፡፡መጽሐፍ ገምጋሚው ጌታሁን አሁንም…
Rate this item
(6 votes)
(ካለፈው የቀጠለ) አሁን የምትናገረው ነገር እንደ አዲስ ተአምራዊ መገለጥ ተቆጥሮ፣ ከአንድ ሺህ አምስት መቶ አመታት በፊት የነበሩትን፣ ጥንታዊ ራእዮች ያኮስሳቸዋል ፣ ማንጸሪያቸው ይሆናል። በዚያን ዘመን ደጋግመህ ፦ “እውነት ነፃ ታወጣችኋለች።” ትል ነበር ። እነሆልህ እንግዲህ የአንተ ‘ነፃ’ ህዝቦች። አለ ሽማግሌው…
Rate this item
(33 votes)
“የሰው ዋናው መለኪያ ምን አላደረገም? ሳይሆን ምን አደረገ? ነው” የሰው ልጅ አራት የጠባይ እርከኖች አሉት ይላሉ፤ ትውፊታውያን ሊቃውንት፡፡ በነባሩ የኢትዮጵያ ትምህርት መሠረት ጠባይና ባሕርይ ይለያያሉ፡፡ ‹ባሕርይ› ማንነት ነው፡፡ በፍጥረትህ ታገኘዋለህ፡፡ ይዘህው ትኖራለህ፡፡ አትለውጠውም፤ አታሻሽለውም፡፡ ለምሳሌ ሰውነት ባሕርይ ነው፡፡ ሰው መሆንን፣…
Rate this item
(14 votes)
ኢቢኤስ ቲቪ በሚያቀርባቸው ፕሮግራሞች ዙሪያ በማህበራዊ ድረ-ገፅና በጋዜጦች የወጡትን ትችቶች ተከታትያለሁ፡፡ ትችቶቹ በይበልጥ የተመልካችን ስሜት በሚጎዱ፤ለአገራችን ባህልና ስነልቦና ትርጉም በማይሰጡ የተወሰኑ የጣቢያው ዝግጅቶች ላይ ያተኮሩ ይሁኑ እንጂ ፤ጣቢያው በአጠቃላይ አገርና ወገን ያለው የማይመስል፣የአማተር ብሮድካስቲንግ ምሳሌ ለመሆኑ የፕሮግራም መዋቅሩን ማስተዋል በቂ…
Rate this item
(2 votes)
ለሚደርሰው ጥፋት ሁሉ ሌሎች ላይ ጣትን መቀሰር፣ ከ“መንግሥታችን” ጉልህ መለያዎች አንዱ ነው ብንል ስህተት አይሆንም፡፡ የትኛውንም ዘርፍ በኃላፊነት እያስተዳደርኩ ነው የሚለው ተቋም፣ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ቢሮ እስከ ወረዳ ጽሕፈት ቤቶች፣ ከሊቅ እስከ ደቂቅ የሁሉም መገለጫ ከሆኑት መልኮች አንዱ፣ በህዝብና በሀገር ላይ…