ህብረተሰብ

Rate this item
(3 votes)
(የሰው ልጅ ዋነኛው የስቃይ ምንጩ ነፃነቱ ነው)(የሰይጣን ሦስቱ አደገኛ ጥያቄዎች ሲተነተኑ። የሰይጣን ጥያቄዎች ተመልሰው ቢሆን ኖሮ አለም አሁን ካለችው እጅግየተለየች ትሆን ነበር። አሪፍ? መጥፎ? ግራንድ ኢንኩዊዚተሩ እጅግ አሪፍ ትሆን ነበር ባይ ነው።) መግቢያ፦ The Brothers Karamazov የዶስቶቭስኪ ምርጥ ድርሰቱ ነው።…
Rate this item
(1 Vote)
“ደምሴ ዋኖስ፤ ግጥሙም፣ ዜማውም ሃሳቡም የኔ ነው ማለቱ አሳዝኖኛል” ዕውቅ ኮሜዲያኖች ተሰባስበው በህብረት የሰሩትና በህጻናት ሳይቀር ተወዳጅነትን ያተረፈው የታላቁ ህዳሴ ግድብ “8100A” የተሰኘው ማስታወቂያ ሰሞኑን የባለቤትነት ውዝግብ አስነስቷል፡፡ ውዝግቡ የተነሳው ባለፈው እሁድ በማስታወቂያው ላይ የተሳተፈው ኮሜዲያን ደምሴ ዋኖስ፣ በኢቢሲ የመዝናኛ…
Monday, 04 April 2016 08:06

“ቃና” ወይስ ቃታ?

Written by
Rate this item
(9 votes)
“ቃና” የሚባል የቴሌቪዥን ጣቢያ በቅርቡ ሥራ እንደሚጀምር ለወራት ሲያስታውቅ መቆየቱ ይታወሳል። ይሄን ተንተርሶ በርካቶች ተስፋ ሲያደርጉ ሌሎች ደግሞ በስጋት ተከበዋል፡፡ ተስፋ አድራጊዎቹ ተጨማሪ የመዝናኛ አማራጭ ልናይ ነው የሚል ሲሆን ባለስጋቶቹ ደግሞ ከቀደሙት በምን ይሻል ይሆን? ከገባንበት የመደንዘዝ ባሕር ሊያላቅቀን የሚችል…
Rate this item
(5 votes)
የሞባይል ቀፎ ለመቀየር፣ ቴሌን ማስፈቀድ ግዴታ ሊሆን ነው። የተጠቀማችሁበትን የሞባይል ቀፎ፣ ለሌላ ሰው ብትሰጡት አይሰራም። ለስራ ወደ አረብ አገራት መሄድ ታግዶ የለ! ሌላ ምን አማራጭ አለ? በህገወጥ መንገድ 160ሺ ኢትዮጵያዊያን ወደ የመን ተሰደዋል፣ በ2 ዓመት። በዚሁ የበረሃና የባህር ጉዞ ከ2300…
Rate this item
(0 votes)
ክፍል-2ባለፈው ሳምንት ጽሑፌ ከጌታሁን ግምገማ አላሳመኑኝም ያልኳቸውን ነጥቦች አንስቼ ነበር፡፡ በዚህች ጽሑፌ የጌታሁን ሒስ ከርዕሰ-ነገሩ ይልቅ በሰዎች ላይ ማተኮር የሚበዛበት (Ad Hominem)፣ ከእርሱ ሀሳብ የተለየውን ሰው የመከራከር መብት የሚነፍግ (denying right to be skeptic) ሳይንሳዊነት የሚጎድለው እና ብዙም ባይሆን አንድ…
Rate this item
(0 votes)
የውፍረት መጠናቸው 0.03 እና ከዚያ በታች የሆኑ፣ ለተለያዩ ዕቃዎች መያዣነት የሚያገለግሉ ስስ ፌስታሎችን ሙሉ በሙሉ ከምርትና ከገበያ ውጪ ለማድረግ የሚያስችል ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለፀ፡፡ የአካባቢ የደንና የአየር ንብረት ለውጥ ሚኒስቴር፤ “ህገወጥ የፕላስቲክ ከረጢቶች ምርትና ስርጭትን ለማስቆም” በሚል ርዕስ ሰሞኑን አዘጋጅቶት በነበረው…