ህብረተሰብ

Saturday, 14 September 2024 12:34

የጃፓን ትዝታዎቼ

Written by
Rate this item
(2 votes)
በ1984 ዓ.ም አስራ አንድ ወራት ያህል ለሚፈጅ ስልጠና ጃፓን ሀገር ሄጄ ነበር፡፡ በጃፓን ሀገር ቆይታዬ ከማይረሱኝ ትዝታዎቼ መሀከል የተወሰኑትን እነሆ፡፡ስልጣኔ፡ ሁላችንም እንደምናውቀው ጃፓን፣ የስልጣኔ ማማ ላይ ከደረሱ ጥቂት የአለማችን ሀገሮች አንዷ ናት፡፡ ካስደነቁኝ ነገሮች መሀከል ለማሳያነት ሁለቱን እዚህ ላይ እጠቅሳለሁ፡፡…
Rate this item
(0 votes)
የማሽቃሬ ባሮ (የመስቀል በዓል) በካፋ ዞን በአደባባይ ከሚከበሩ ደማቅ በዓላት መካከል ዋንኛው ነው፤ የበዓሉ ተሳታፊዎች ደግሞ ከማንኛውም የሐይማኖት ተቋማት የተውጣጡ ታዳሚዎች ሲሆኑ፣ በዕድሜ ያልተገደበ፣ በጾታ ያልተወሰነ እና ሁሉን የሚያሳትፍ በዓል እንደሆነ ይታወቃል።በዓሉን በአደባባይ ማክበር የተጀመረው ከዛሬ 150 ዓመታት በፊት እንደነበር…
Rate this item
(1 Vote)
“ቆሻሻ አውጡ!” ሰፈሩ በጽዳት ሰራተኞች ድምጽ ድብልቅልቁ ወጣ። እየተነጫነጭኹ ነቃኹ። ድምጹ ተደገመ. . . . “ቆሻሻ አውጡ!” ይኼን ጥሪ ስሰማ ካለኹበት ተንቀሳቅሶ ቆሻሻ ከመፈለግ ይልቅ አእምሮዬን አውልቆ መስጠት፥ ስጋዬን በፌስታል አንጠልጥሎ መኪናቸው ላይ መዶል ያምረኝ ከጀመረ ሰንብቷል። በሬ በኃይል ተንኳኳ።“ተነሽ!…
Rate this item
(1 Vote)
በሰንሰለታማ ተራራዎች በተከበበች ሰላማዊ መንደር ውስጥ የሚኖር ትንሽ ማሳ የነበረው አንድ ድሃ ገበሬ ነበር፡፡ ገበሬው በነበረው ትንሽ ማሳ ላይ የተለያዩ ሰብሎችን እያመረተ ህይወትን ከቤተሰቡ ጋር በደስታ ይመራል፡፡ ይህ ሰው በመንደሩ ውስጥ በጠንካራ ሠራተኝነቱ፤ በቁርጠኝነቱና በታማኝነቱ ይታወቃል፡፡ በአንድ ወቅት መንደሩ በከባድ…
Sunday, 08 September 2024 00:00

ዝክረ - ነቢይ መኮንን

Written by
Rate this item
(2 votes)
 የዓለማየሁ ገላጋይሁለቱ ሴቶች ፨ ከ‹በፍቅር ስሟ› ቻይና እና ሌሎች መጽሐፍቱ ላይ ያሉትን ሴቶች ትተን(ወደፊት እንመለስባቸዋለን) የ ‹ብርሃን ፈለጎች›ዋን ናፍቆት እና የ‹ወሪሳ›ዋን ጭፍን እናያለን። (ቻይና ከሁለቱ ጋር ተመሳስሎሽ ቢኖራትም በዚህ ጽሁፍ አልተካተተችም።)‹‹ሴት በአቋራጭ የመጣች የእግዚአብሔር የማሟጠጫ ልጅ ናት።[...] የፈጣሪ ልብ ወደዚች…
Rate this item
(2 votes)
 የሕዳሴ ግድብ ግንባታ የተጀመረበት 3ኛ ዓመትን ምክንያት በማድረግ፣ የኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር መጋቢት 16 ቀን 1996 ዓ.ም በአዲስ አበባ ቴአትርና ባህል አዳራሽ ባሰናዳው የኪነ ጥበባት መድረክ ላይ፣ የክብር እንግዳ ሆነው ተገኝተው የነበሩት ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል፤ ‹‹ዛሬ ስለ አባይ የሚጻፈው ቁጭት ሳይሆን…