ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
ዳርዊን እና ወንጌል ሊታረቁ ይችላሉን?የዩኒቨርስቲ ተማሪ ሳለሁ፤ ከጓደኞቼ ጋር ወደ አንድ መምህራችን ቢሮ ሄድን፡፡ የሄድንበትን ጉዳይ አሁን አላስታውሰውም፡፡ ይሁንና በዚያ አጋጣሚ መምህራችን ያለውን አንድ ነገር እስከ ዛሬ አስታውሰዋለሁ፡፡ ወደ እርሱ ቢሮ የሄድንበትን የትምህርት ጉዳይ ተነጋግረን ከጨረስን በኋላ፤ መምህራችን የእግዚአብሔርን ህልውና…
Saturday, 13 June 2015 14:53

የመምረጥ ነፃነት!

Written by
Rate this item
(0 votes)
ወደ እሳት ወይስ ወደ ውሃ? ህሊና ገዢ የሚሆንበትን ዓለም እንደ ኤግስቴንሺያሊዝም /ህልውናነት/ የፍልስፍና ዘወግ አራማጆች አብዝቶ የተመኘ የለም፡፡ ኤግስቲንሺያሊስት ከሓሳባዊያን እና ከቁስአካላዊያን ፍልስፍና አቀንቃኞች ለመለየታቸው የሚያስቀምጡት ድንበር ይኸው የፈረደበትን ህሊናን ነው፡፡ የሰው ልጅ በግዴታ ሕግ የማይገዛ ብቸኛ ፍጡር እንደሆነ እና…
Saturday, 13 June 2015 14:50

አሰቃቂው የእገታ ድራማ!

Written by
Rate this item
(0 votes)
በዓለም የእገታ ታሪክ አጋቾቹን ጨምሮ በርካታ ንፁሐን ታጋቾች ያለቁበት፤ መንግሥት እውነታውን ያፈነበትና መጨረሻው የዓለም ህዝብን በእንባ ያራጨ፣ አሰቃቂ እገታ የተፈፀመው እ.ኤ.አ በ2004 ዓ.ም በሩሲያ፣ ቤስላን ት/ቤት ውስጥ ነበር፡፡ የቤስላን ት/ቤት እገታ በጣም አሳዛኝ፣ አስደንጋጭና ቅስም-ሰባሪ በመሆን እስካሁን የሚወዳደረው የለም፡፡ ይህን…
Rate this item
(7 votes)
 ከጥላቻ ቅኝት መውጫ አጥቷል የየእለቱ የፓርቲዎችና የፖለቲከኞች ንግግር፣ አንዳች የሚጨበጥ ሃሳብ የሚያስተላልፍ “ኖርማል” ንግግር ይመስለናል። ነገር ግን፣ በተደጋጋሚ ስለሰማናቸውና በጭፍን እየተቀበልን ስለተላመድናቸው እንጂ፣ ዋና ዋናዎቹ የፖለቲካ ንግግሮች “ኖርማል” አይደሉም። እጅጉን ግራ ወደሚያጋቡ የዘወትር የፖለቲካ ንግግሮችን ከመጥቀሴ በፊት፤ በቀላል ምሳሌ ልጀምር።የምርጫው…
Rate this item
(1 Vote)
አሌክሲስ ዲ. ቶኮቪሌ በ1945 ዓ.ም (እኤአ) ግድም፤ ‹‹How Democracy affects the relation of masters and servants›› በሚል ርዕስ አንድ መጣጥፍ ፅፎ ነበር፡፡ እኔም በዚህ መጣጥፍ፤ ይህንኑ የቶኮቪሌ ፅሁፍ መሠረት አድርጌ፤ የሐሳብ ‹‹ቶኒክ›› ሊሆኑ የሚችሉ አንዳንድ ነገሮችን ለማንሳት እሞክራለሁ - እንዳሰብኩት…
Rate this item
(14 votes)
“- መቅደስ ነው ሀገሬአድባር ነው አገሬአገሬ አርማ ነው የነፃነት ዋንጫበቀይ የተጌጠ ባረንጓዴ ቢጫ--”* * *የሀገር ፍቅር ስሜት ዓለም አቀፋዊና ሁለንተናዊ ነው፡፡ አንዱ ጋ በርቶ ሌላው ጋ የሚጠፋ ሻማ አይደለም፡፡ ሰውና ሀገር እስካሉ ድረስ አብሮ የሚኖር ነው፡፡ አብሮነቱ ህያው ሲሆን፤ ክሱትነቱም…