ህብረተሰብ

Rate this item
(3 votes)
በ1966 ዓ.ም በኢትዮጵያ የተነሳው ሕዝባዊ አመጽ ከዳር እስከዳር እንደሰደድ እሣት በድንገት ተዛምቶ፣ አሮጌውን የዘውድ መንበር ከሥሩ ክፉኛ ነቀነቀው፡፡ ሕዝባዊ ዐመጹ በመንግሥት ዘንድ የፈጠረው እንቅጥቅጥ (Shock) በጣም ብርቱ ከመሆኑ የተነሳ፣ በወርሀ የካቲት የጠቅላይ ሚኒስትር አክሊሉ ሀብተወልድንና የካቢኔያቸውን ስንብት አስከተለ፡፡ አዲሱ ጠቅላይ…
Rate this item
(4 votes)
የታላቁ የህዳሴ ግድብ የስራ ድባብ- በሰራተኞች አንደበትአቶ ተመስገን አበበ ይባላሉ፡፡ ከሰሜን ጎጃም አጨፈር ወረዳ፣ ከጣና በለስ አካባቢ እንደመጡ ይናገራሉ፡፡ የህዳሴው ግድብ አካባቢ ያለው መሸጋገሪያ ድልድይ ሳይሰራ በፊት ሰዎችን በጀልባ በማሻገር ነበር የመተዳደሪያ ገቢያቸውን የሚያገኙት። ቦታው ለግድቡ መስሪያ በጂኦሎጂስቶች ሲጠና እሳቸው…
Rate this item
(0 votes)
ከኢትዮጵያ ዘውድ ምክር ቤት P.O Box 320608Alexandera, Virginia 22320 USAEmail: ERMIAST@gmail.comCellphone:+1(202)32982503“የንጉሱ ገመና” በሚል ርዕስ ስለታተመው መጽሐፍ ከኢትዮጵያ ዘውድ ምክር ቤት የተሰጠ ይፋዊ መግለጫበአሁኑ ጊዜ በሕይወት በሌሉት አቶ ስዩም ጣሰው ተፃፈ ተብሎ የሚነገርለትና በአቶ ግርማ ለማ ለሕትመት የበቃውን “የንጉሱ ገመና/ን/ ዳሰሳ…
Rate this item
(3 votes)
የህዳሴ ግድብ የመሰረት ድንጋይ የተጣለበትን ሶስተኛ ዓመት ክብረበዓል ለመታደም ከበርካታ የሙያ አጋሮቼ ጋር ጉዞ ወደ ግድቡ ተጀምሯል፡፡ ምንም እንኳን አብዛኛው ጋዜጠኛ ጉዞው በአሶሳ በኩል እንዲሆንለት ሃሳብ ቢያቀርብም ከመብራት ሃይል ተመድበው የመጡት አስተባባሪዎች እጅ ጥምዘዛ ግን ጉዟችን በጐጃም መንገድ እንዲሆን አደረገን፡፡…
Rate this item
(0 votes)
የሁለት ታላላቅ ግድቦች ወግታላቁ የህዳሴ ግድብ እና ታላቁ ‹‹ሁቨር ዳም›› የህዳሴው ግድብ ግንባታ የተጀመረበት 3ኛ ዓመት ሲከበር፤ ከስድስት ወር በፊት በአሜሪካ በነበረኝ ቆይታ የተደነቅሁበትን የሁቨር ግድብ አስታወሰኝ፡፡ እኛ ኢትዮጵያውያን የገባንበት ያህል ችግርና ውድቀት ባይገጥማቸውም፤ አሜሪካዊያን ያኔ በ1923 ዓ.ም ከባድ ቀውስና…
Rate this item
(7 votes)
አቶ አያሌው ይመር ከቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ጀምሮ እስከ ኢህአዴግ ዘመን በሦስት መንግሥታት ቤተመንግሥት ውስጥ ሰርተዋል - በኃላፊነት፡፡ በተለይ ጃንሆይ የቤተመንግስቱ ኃላፊ አድርገዋቸው ነበር፡፡ ከንጉሱም ጋር ቅርበት ነበራቸው፡፡ የ84 ዓመት የዕድሜ ባለፀጋው አቶ አያሌው ስለ ቤተመንግሥት ሥራቸውና ስለንጉሱ ከጋዜጠኛ አበባየሁ ገበያው ጋር…