ህብረተሰብ

Rate this item
(7 votes)
አያታችን የአፄ ምኒልክን፣ አባታችን የአፄ ኃይለስላሴን ዘውድ ሰርተዋልወንድሜን ሙያውን ጀርመን አገር ያስተማሩት ንጉሱ ናቸውየአክሱምና ላሊበላ መስቀሎችን ዲዛይን አሻሽሎ የሰራው አባቴ ነውወላጆቻቸው የአንኮበር ተወላጆች ናቸው። አባታቸው ከአንኮበር ጀምሮ በአዲስ አበባ ቤተመንግሥትም የወርቅና ብር ጌጣጌጦች ባለሙያ ነበሩ፡፡ ከታላቅ ወንድማቸው ጋር በመሆን የአባታቸውን…
Rate this item
(9 votes)
ስመ ገናናው የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ዳግማዊ አፄ ምኒልክ፤ ባለፈው ሳምንት 100ኛ የሙት ዓመታቸው ተከብሮላቸዋል፡፡ ኢትዮጵያ ወደ 20ኛው ክፍለዘመን እንድትሻገር ፈሩን በመቅደድ ዘላለም ታሪክ የሚያስታውሳቸው ንጉሥ ናቸው። ሳህለ ማርያም በሚለው ክርስትና ስማቸው የሚታወቁት አፄ ምኒልክ፤ ኢትዮጵያን ለ24 ዓመታት በንጉሠ ነገሥትነት ያስተዳደሩ…
Rate this item
(7 votes)
ትውልድ በሠልፍ እንደሚያልፍ ሠራዊት ነው። ልዩነቱ ሠልፈኛው በየራሱ ተራ ጥሎት የሚሄደው ነገር ለሚቀጥለው ትውልድ የሚኖረው ፋይዳ ወይም የሚያቆየው ጥፋት ነው፡፡ ትናንት ስለ ዛሬው ትውልድ በየመስኩ መሥዋዕትነት የከፈሉ እንዳሉ ሁሉ መራራ ሥር ያቆዩ፣ ትውልዳቸውንና ቀጣዩን ትውልድ በጥቅም የሸጡ ወይም ከዚያ አልፈው…
Monday, 23 December 2013 09:47

ነበር እና ነውር!

Written by
Rate this item
(0 votes)
“በነውሯ የምትኮራ ፍየል ናት!”“ነበር” የሚለው ቃል ቀለል ባለ መንገድ ሲታይ የአንድን ግለሰብ ያለፈ ታሪክ፣ ወይም የአንድን ድርጊት ትዝታ ለማስታወስ የምንጠቀምበት ቁጥብ መግለጫ ነው፡፡ “ነውር” የሚባለው ደግሞ አንድ ማህበረሰብ የሚነቅፈው፤ የሚጠየፈው፤ በመንቀፉና በመጠየፉም እንዳይደረግ የሚያወግዘው ድርጊት ማለት ነው፡፡ ለምሳሌ የውሻ ሥጋ…
Rate this item
(72 votes)
ባለፈው ሳምንት በዚሁ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ “በመዲናዋ ምስጢራዊ የወሲብ ገበያ ደርቷል” በሚል ርእስ በመታሰቢያ ካሳዬ የተጻፈውና በህብረተሰብ አምድ ላይ የተስተናገደው ጽሁፍ፣ ከሰሞኑ ከመጻሕፍት አዟሪዎች ደረት ላይ የማይጠፋውንና በማህበራዊ ድረ ገጾች ትኩስ መነጋገሪያ የሆነውን “ሮዛ” የተሰኘ መጽሀፍ አስታወሰኝ። ሁለቱም ጸሀፍት…
Rate this item
(4 votes)
በሃዋሣ ላይ የትራፊክ አደጋ የደረሠበት የ”ኢትዮ-ምህዳር” ጋዜጠኛ ኤፍሬም በየነ፤ በአሁኑ ሠአት በኮሪያ ሆስፒታል ከፍተኛ የህክምና ክትትል እየተደረገለት ይገኛል፡፡ የህክምና ወጪው ከፍተኛ በመሆኑ የተነሳ ግን በጋዜጠኛው እና በቤተሠቡ እንዲሁም በቅርብ ወዳጆቹ ብቻ ሊሸፈን አልተቻለም፡፡ የሙያ አጋሮቹ ለህክምናው የሚያስፈልገው ገንዘብ እንዳይስተጓጐል በማሰብም…