Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
ድሮ ተፈሪ መኮንን ይባል በነበረው በዛሬው እንጦጦ ቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ወደ ት/ቤቱ ሲገቡ በሚታየው ሕንፃ ፊት ለፊት ባለው የዛፎች አፀድ ውስጥ አንድ ሐውልት ይገኛል። ሐውልቱ እዚያ ሄጄ ለመጐብኘት የቻልኩት አንድ በንጉሱ ጊዜ በታተመ መጽሐፍ ጠቋሚነት ነበር፡። በሐውልቱ…
Rate this item
(2 votes)
ሕዝባዊ አብዮት የተቀጣጠለባቸው አገሮች ታሪክ እንደሚያሳየው ቀዳሚው የአብዮቱ ግብ፣ ግፍና ጭቆናን ማስወገድ ብቻ ሳይሆን የኢፍትሐዊነት አርማ ተደርጐ የሚቆጠረውን መሪ ከመንበረ ሥልጣን ማባረርም ጭምር ነው፡፡ ይህ እርምጃ በፈረንሳይ አገር በንጉሥ ሉዊ 16ኛ እና በሩስያ ደግሞ በዛር ኒኮላስ ዳግማዊ ላይ በከፋ መልኩ…
Rate this item
(15 votes)
ከዚህ ቀደም ስለ ንባብ ጠቃሚነት ብዙ ተብሏል፡፡ ጥሩ ጥሩ መጽሐፍትን ማንበብ ከበሰሉ ሰዎች ጋር ሸንጎ እንደመቀመጥ ይቆጠራል ይባላል፡፡ የአስተሳሰብ አድማስን ስለሚያሰፋ፣ ሁለገብ እውቀት ስለሚያላብስና በራስ መተማመንን ስለሚያጎለብት ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል፡፡ ታዋቂው የአሜሪካ ፕሬዝደንት፣ አብርሃም ሊንከን የንባብን ጥቅም አስመልክቶ ሲናገር፣…
Rate this item
(2 votes)
ላለፉት 79 ዓመታት በፖለቲካና በንግድ፣በሳይንስና ቴክኖሎጂ እንዲሁም በጥበብና በሃይማኖት ጉዳዮች ላይ በማተኮር ዜናዎችን፣ትንተናዎችንና አስተያየቶችን ባማረና ጥልቀት ባለው ሁናቴ ለመላው ዓለም አንባቢዎቹ ሲያቀርብ የኖረው ሳምንታዊው የኒውስዊክ መጽሔት፤ ከአንድ ሳምንት በኋላ (ታህሳስ 22 ቀን) በሚያቀርበው የመጨረሻ እትሙ የሕትመትን ዓለም ለዘላለሙ ይሰናበታል፡፡ ኒውስዊክ…
Rate this item
(4 votes)
ተስፋውን የተነጠቀው ሐፍቶም ግደይሐፍቶም ሶስተኛውን ራስን የመግደል ሙከራ ካደረገ በኋላ ማን ወደ ሰንአ ማዕከላዊ ሆስፒታል እንደወሰደው ዛሬም ድረስ አያውቀውም፡፡ ለነገሩ እሱም ጠይቆ አያውቅም፡፡ ራሱን ማወቅ የቻለው ወደዚህ ሆስፒታል ከገባ ከሳምንት በኋላ ነበር፡፡ በዚህ ሆስፒታል ውስጥ ሁለት ወር ከአስራ ስምንት ቀን…
Rate this item
(4 votes)
አፄ ኃይለሥላሴ መስከረም 2 ቀን 1967 ዓ.ም ከመንበረ ስልጣናቸው ከወረዱበት ጊዜ ጀምሮ ህይወታቸው እስካለፈበት ጊዜ ድረስ፣ ለአንድ ዓመት ያህል ለብቻቸው የታሰሩ ሲሆን ቤተሰባቸው ደግሞ በቁም እስር ላይ ቆይቷል፡፡ በዚህ ጊዜም ብዛታቸው ሃያ አምስት ሆኖ እድሜያቸው ከአንድ እስከ 19 አመት የሚደርስ…