Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
(የፊዚክስ ባለሙያው ዶ/ር ሙሉጌታ በቀለ፤ ከነቢይ መኰንን ጋር ያደረጉት ልዩ ቃለ-መጠይቅ) ዶ/ር ሙሉጌታ በቀለ - ጠይም፣ አጭር፡፡ ቀስ ብለው የሚናገሩ ከፈለጉ ግን ቶሎ ቶሎ እየተራመዱ መሄድ የሚችሉ ሰው ናቸው፡፡ ዶ/ር ሙሉጌታ በቁመታቸው አንፃር ቀጭን አይባሉም፡፡ ጠንካራ ናቸው፡፡ በአዕምሮ ጉዳይ ካሰብናቸው…
Rate this item
(1 Vote)
ኢሕአዴግ በደርግ ዘመን ለተሰሩ መልካም ነገሮች ዕውቅና ለመስጠት አንዳች ፍላጐት ያለው አይመስልም፡፡ ደርግም ለንጉሱ ዘመን በጐ ተግባሮች በአድናቆት ምስክርነት ለመስጠት ንፉግ እንደሆነ የስልጣን ዘመኑ ተጠናቀቀ፡፡ መንግሥታቱ ወይም ባለስልጣናቱ ለመመሰጋገን ቢቸገሩም ሁሉም በየዘመናቸው የሰሩት ሰናይና እኩይ ተግባር ምን እንደሚመስል ታሪኩን መዝግበው…
Saturday, 25 February 2012 12:52

ስነ ሥርዓት፤ በዘረ - መልኛ

Written by
Rate this item
(0 votes)
የተፈጥሮ ስነ ምግባር “ክርስቶስ” የሚያስተምረው ስነ ምግባር አይደለም፡፡ ግራ ጐንህን ሲያጮልህ ቀኙን አስተካክለህ መስጠት “ተሸናፊነት” ነው፡፡ ወይንም በዘረ-መል ቋንቋ መጥፎ የጂን ባለቤትነት ነው፡፡ ተፈጥሮ፡- ጥሩ ሰው “Nice guy” ብሎ የሚጠራቸው፤ መቀበላቸውን እርግጠኛ ሲሆኑ ብቻ የሚሰጡትን ነው፡፡ መስጠት እና መቀበል ተመጣጣኝ…
Rate this item
(0 votes)
ለመሆኑ አንድ ህዝብና መንግስት ከዚያች ከትንሽ ደሴት ተነስቶ፣ ሩብ አለምን ለመግዛት ያስቻለው የአማካዩ ግለሰብ መሰረታዊ እና ዘላቂ ጠባይ ምን ይመስል ይሆን? መልስ፡- እንደ ብረት የጠነከረ፣ ምንም ይሁን ማንም የማይበግረው discipline ወይም ስነ ስርአት፡፡ የዚህ ባህሪ ገፅታ “Empire Builder” የሆነ ነብስ…
Rate this item
(2 votes)
ይምርሃነ ክርስቶስን ጐበኘን! ላሊበላ የማር አገር ነው፡፡ ማር ካለ ጠጅ አለ - ብርዝም፣ ደረቅም! ይህንኑ ልናይ አመሻሽ ላይ አራት ሆነን እንወጣለን፡፡ ሁለቱ ወጣቶች አብረውን ናቸው፡፡ ቀጭኑ ወጣት “ምንም ብቀጥን ጠጅ ነኝ” የሚባል ዓይነት ልጅ ነው፡፡ ብዙ አድባራትንና ገዳማትን ከዚህ በፊት…
Rate this item
(0 votes)
ጐንደር ማለዳ ነቅታለች፡፡ ለጥምቀት ያለችውን የክት ቀሚሷን ለብሳ አደባባይ ወጥታለች፡፡ “እልል” እያለች፣ እያሸበሸበች፣ “ሆ” እያለች፣ እየዘመረች ወደ ጥምቀተ ባህሩ ወርዳለች፡፡ የፋሲል መዋኛ ዙሪያውን በቤተክርስቲያን አገልጋዮች፣ በምዕመናንና በቱሪስቶች ተከቧል፡፡ ከጥምቀተ ባህሩ በስተምዕራብ አቅጣጫ ካህናት፣ ቀሳውስት፣ ጳጳሱና የሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን በልብሰ…