ህብረተሰብ
ከ10 ዓመት በፊት አዲስ አበባና ግንባታዎቿን በተመለከተ፤ በብሔራዊ ቴአትር አዳራሽ በተዘጋጀ አንድ መድረክ ላይ፤ በተለይ በመዲናይቱ እየተገነቡ ባሉ የጋራ መጠቀሚያ (ኮንደሚኒየም) ሕንፃዎች ላይ የሚታየው የጥራት ጉድለት አሳሳቢ ስለመሆኑ ውይይት ሲደረግ፤ የስጋቱ ምነሻ ምን እንደሆነ ሙያዊ ትንታኔና የግል ልምዳቸውን ያካፈሉ ሰዎች…
Read 1012 times
Published in
ህብረተሰብ
ቀልደኛው ደራሲ እኔ በመጽሐፉ ውስጥ 1,980ኛው ገጽ ላይ የምገኝ (ታሪኬ የሚጀምር) ገፀ ባህርይ ነኝ፡፡የመጽሐፉ ደራሲ መጽሐፉን ሲገልጥ፣ ገጽ 2,003 ገጽ ላይ አዲስ አበባ ውስጥ ራስ ሆቴል በረንዳ ላይ ቁጭ ብዬ ወጪ ወራጁን እያየሁ፣ ማኪያቶ ስጠጣ ደራሲው አገኘኝ፡፡“ተነስ አንሂድ” አለኝ፡፡“ወደ የት?”…
Read 654 times
Published in
ህብረተሰብ
የግራና የቀኝ ነገር ተፈጥሯዊ ነው ወይስ በመኖር ልምድ ያመጠነው? ስፖርት ስንሰራ የግራና ቀኝ እግርና እጆቻችንን የምናሰለጥናቸው እኩል ቢሆንም እኩል ግን አይሰሩም፡፡ የግራና የቀኝ አካል ክፍሎቻችን እኩል ከሰለጠኑ ለምን ተመሳሳይ ውጤት አያሳዩም? ወይስ የግራ የአካል ክፍሎቻችንን በስነ ልቦና ስለምንጨቁናቸው ነው? ደግሞ…
Read 597 times
Published in
ህብረተሰብ
“ያላገቡ ያግቡ፤ ያገቡትም ይውለዱ፤ ያልተማረም ይማር....” አሁንለታ ነው፣ በመስቀል ዋዜማ፣ በደመራው ጊዜ.....እንደው ሲቃርሙት የጊዛን ፒራሚድ የሚመስል ደመራ ከላይ የኤሌትሪክ ገመድ በማያገኘው፣ ከስር የመስከረሙ ዝናብ ውኃ በሌለበት ቦታ ተመርጦለት ተተክሏል።እኔና ባለቤቴ የባህር ዛፍ ቅጠል አጅበን፣ ጫፉን ለኩሰን ወጣን። በተተከለው ደመራ ላይ…
Read 410 times
Published in
ህብረተሰብ
“ቶሎ ኖሮ ቶሎ መሞት የሚፈልግ ትውልድ”ወጣቱ ድንዝዝ ብሏል አይደል? እንዲህ አይነት ፈዞ የደረቀ ትውልድ መቼም የማይ አይመስለኝም ነበር፡፡ ሁሉንም ወጣቶች ለማለት ፈልጌ አይደለም፡፡ የሚሰሩ ወጣቶች አሉ፡፡ ለማዳንም ሆነ ለመግደል ቀን ከሌሊት ስራዬ ብለው የሚሯሯጡ ብላቴናዎች የተለያዩ ቦታዎች ላይ ማየታችሁና መስማታችሁ…
Read 692 times
Published in
ህብረተሰብ
ዛሬ በበረከት ተስፋዬ አሳበን ትንሽ ስለ ስነ-ግጥም ልናወጋ ነው። የአማርኛችን ስነ-ግጥም በጽሑፍ ላይ ውሎ እንደተገኘ የሚገመተው በ14ኛው መቶ ክፍለ ዘመን አጋማሽ ጀምሮ ነው ይላሉ፤ የቋንቋው ባለሙያዎችና የስነ-ጽሑፍ ንድፈ ሀሳብ ቀማሪዎች። የስነ-ግጥም እድገት በየዘመኑ ከነበሩ የባሕላዊና የዘመናዊ አስተሳሰቦች ግጭት ላይ የተመሰረተ…
Read 658 times
Published in
ህብረተሰብ