ህብረተሰብ
ጸጋዬን እናድንቅ፤ ጸጋዬንም እንፍጠር!ግጥምን በተመለከተ፣ ጸጋዬን ወድደን በጸጋዬ ብቻ ይቁም ማለት አዲስ ተስፋን ማኮላሸት ነው፤ ኪነ-ጥበብ ሂደት መሆን አለበት፤ ትላንት የነበረ፣ ዛሬ ላይ ያለ፣ ነገም የሚቀጥል መሆን አለበት፤ በዚህ ውስጥ አገር መገንባት፣ ትውልድ ማነጽ አለና ነው፡፡ ሃቁ፤ ግጥም በጸጋዬ ብቻ…
Read 705 times
Published in
ህብረተሰብ
በአንድ ትንሽ ከተማ ውስጥ የሚኖርና ስኬታማ ለመሆን ከፍተኛ ጉጉት የነበረው ወጣት ሰፊውን የመረጃ ዓለም በመመርመር እውቀቱን ለማሳደግ ይጥር ነበር፡፡ ቀኑን ሙሉ በርካታ ማህበራዊ ድረ-ገጾችንና የተለያዩ የመረጃ ምንጮችን ሲዳሰስ ነው የሚውለው፡፡ ይሁን እንጂ ስለሚጠቀምባቸው የመረጃ ምንጮች ታዋቂነትና ተዓማኒነት፣ ስለ መረጃዎቹ ጥራት፣…
Read 515 times
Published in
ህብረተሰብ
Read 638 times
Published in
ህብረተሰብ
“ቧልትን ከፈገግታ፣ሣቅን ከፌዝ ጋራ፣ ባ’ንድ ላይ ቀይጠን፣አቅልመን በጥብጠን፣በሐዘን ባሕር ላይ፣ ብናንቆረቁርም፣ባሕሩ ሰፊ ነው፣ መልኩን አይቀይርም፡፡”ስንኝ በመሠረቱ ስሜት ቀስቃሽ፣ ኩነት አንጋሽ ነው፡፡ ስንኝ ለዘፈን፣ ለፉክራ፣ ለእንጉርጉሮ፣ ለልቅሶ፣ ለልመና፣ ለፍቅር መግለጫ፣ ለሽሙጥ እንዲሁም ለሌሎች ስሜት ነክ ሁኔታዎች ማስተናገጃ እየሆነ ያገለግላል፡፡ በዚህች መጣጥፍ…
Read 1030 times
Published in
ህብረተሰብ
“አስቀያሚዋ ውብ ደራሲ”ከእንቅልፌ የቀሰቀሰኝን አይ መሬት ያለ ሰው የሚል ዜማ ስሰማ ነቢይ መኮንንን (ነፍስ ይማር!) በሰፊው፣ በጨረፍታ ደግሞ በዚህ ወር (November 22፣ 1819) ወደዚች ምድር የመጣችውን እንግሊዛዊት የልቦለድ ደራሲ አስታወሰኝ፡፡ ስለዚች እንስት የብዕር ሰው የነካኝን ትውስታ በጨረፍታ ላካፍላችሁ ወደድኩ፡፡ (በጨረፍታ…
Read 615 times
Published in
ህብረተሰብ
ባለታሪካችን በድሉ ይባላል፡፡ በድሉ ገጠመኙን እንዲህ ይነግረናል፡፡[ከዕለታት ባንዱ ቀን ብዬ አጋጣሚዬን አልጀመርም፡፡ ምክንያቱም በተደጋጋሚ የሚገጥመኝ እክል ነውና፡፡ ATM ስለተባለው አገልግሎት ሰርክ እንደተማረርኩ ነው፡፡ cardless የተሰኘው ብርቅዬ አገልግሎትማ ለአብዛኛዎቹ የግል ባንኮች ቅንጦት ስለኾነ አላነሣውም፡፡ የኤቲኤም (ATM) አገልግሎት በተለይ ያለንን የመሠረተ ልማት…
Read 691 times
Published in
ህብረተሰብ