ህብረተሰብ
ባለፉት ሁለት ዓመታት የተከበሩት 123ኛው እና 124ኛው የአድዋ ድል በዓሎች ለየት ያሉ ናቸው፡፡ ከቀድሞዎቹ በተለየ መልኩ የከተማዋ መንገዶች በአረንጓዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራ አሸብርቀው፣ የየሰፈሩ ልጆች የየራሳቸውን ቲ-ሸርቶችና ልብሶች አሠርተውና ለብሰው ነው ያከበሩት። የየካ ክ/ ከተማው አድዋ ድልድይም የአጼ ምኒልክ፣ የጣይቱ፣…
Read 393 times
Published in
ህብረተሰብ
የዳውሮ ዞን ባህል ኪነት ቡድን ድምፃዊና ተወዛዋዥ ነው፤ ታምራት ተክሌ። የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ናፍቆት ዮሴፍ፤ ባለፈው ሳምንት ለስራ ወደ ዳውሮ ዞን ባቀናችበት ወቅት አግኝታ ስለ ሙያው፣ ስለ ዲንካ ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያ አሰራርና አጨዋወት እንዲሁም ተያያዥ ጉዳዮች አነጋግራዋለች፡፡ በዳውሮ የባህል ኪነት…
Read 78 times
Published in
ህብረተሰብ
ክፍል 4፡ የዶ/ር ደብረፅዮን መጥፋትና የታጋይ ገብረ ገ/ፃድቅ መምጣት የጦርነት ወጋችንን እንደቀጠልን ነው፡፡ ህዳር 7 ቀን 2013 ምሳ በልተን ሻይ እየጠጣን ሳለ፣ ሁለት ተዋጊ ሚጎች በቅርብ ርቀት ሲበሩና የሆነ ራቅ ያለ ቦታን ሲደበድቡ ሰማን፡፡ ወዲያውኑ የሰፈራችን ሰዎች ከየቤታቸው እየወጡ መንገድ…
Read 3522 times
Published in
ህብረተሰብ
https://youtu.be/VUboFMARdW8?t=330 "--የማይካድራውን ዘግናኝ ድርጊት ስሰማ ግን ለራሴም መፍራት ጀመርኩ፡፡ ምናልባት ህወሓት በመቀሌ አቅራቢያ የሚሸነፍ ከሆነ፣ የመጨረሻ ዕድሉን ከሌሎች የሀገሪቱ አካባቢዎች ወደ መቀሌ መጥተው የሚኖሩትን ዜጎች ሰብስቦና መትረየስ ደቅኖ፣ መከላከያ ከትግራይ እንዲወጣ ወይም ደግሞ ወደ ድርድር እንዲመጣ ለማስገደድ ይጠቀምብን ይሆን ብዬ…
Read 7639 times
Published in
ህብረተሰብ
1 የየደከመ፣ የደኸየ፣ የተናጋ አገር፣… የባህር በር ያጣል። በውጭ ትንኮሳና በወረራ እየተጎሳቆለ ይፍረከረካል። ትንሹም ትልቁም ይጫወትበታል። ሂሳብ ማወራረጃ፣ ኪሳራ ማድበስበሻ፣ ጭንቀት ማብረጃ ያደርጉታል። 2. በተቃራኒው፣ ባለታሪክና ባለተስፋ ጠንካራ አገር፣… የባሕር በር ባለቤት ይሆናል። የወዳጅ ድጋፍና የተባባሪ ኢንቨስትመንት ይጎርፍለታል። በሚተናኮሉና በሚዳፈሩ…
Read 3351 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 20 February 2021 00:00
ወራሪዋ ጣልያን በአዲስ አበባ የፈጸመችው ጭፍጨፋ (የካቲት 12 ቀን 1929)
Written by አያሌው አስረስ
“--አየህ! የዚያን ዕለት ብዙ ጣሊያኖች ብዙ ሥራ ሠርተዋል፡፡ ወደ ማታ ገደማ ከአንድ ጓደኛዬ ጋር ስንገናኝ፣ ጓደኛዬ ቦምብ ስጥል የዋልሁበት እጄ ዝሏል ብሎ ነገረኝ። አንዱ ኢጣሊያዊ ሲያጫውተኝ፣ ባንዲት ትንሽ ጣሳ በያዝኳት ቤንዚን አስር ቤቶች አቃጠልኩበት አለኝ፤ በዋናው ጦርነት ጊዜ ጥይት ተኩሰው…
Read 134 times
Published in
ህብረተሰብ