ህብረተሰብ
ረመዳን በሙስሊም አማኞች ዘንድ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው የተከበረ የፆም ወር ነው፡፡ በረመዳን ሁሉም አማኝ ከምግብ፣ ከመጠጥና ከሌሎች ነገሮች ራሱን አቅቦ መንፈሳዊ አለሙን የሚያንፀባርቅበት ቅዱስ ወር ነው፡፡ ለአምላክ መፀለይ እና በፅኑ መስገድ፣ ለሌሎች ሰዎች መልካም ስነ - ምግባሮችን ማሳየት፣ ምፅዋቶችን መለገስ…
Read 2553 times
Published in
ህብረተሰብ
ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ የመጣሁት ከ13 ዓመት በፊት ነበር - በሙያ መምህርነት ለማገልገል። ተማሪዎቹ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲያዩኝ ጃፓናዊ መሆኔ ትኩረታቸውን ሳይስበው አልቀረም፡፡ በዚህም የተነሳ ስለራሴና ስለጃፓን የማይጠይቁኝ ነገር አልነበረም። የሚገርማችሁ ያን ጊዜ በቦሌ መንገድ ላይ እንኳን ብዙ የውጭ ዜጐች አይታዩም…
Read 2412 times
Published in
ህብረተሰብ
ኑርሁሴንሂሮዬ ሺማቡኩሮ(ስለ ሃያስያን)- ለማንም ሙገሳም ሆነ ወቀሳ ትኩረት አልሰጥም።እኔ የምከተለው ስሜቴን ብቻ ነው፡፡ዎልፍጋንግ አማዴዩስ ሞዛርት- መፃፍ የሚችሉ ይፅፋሉ፤ መፃፍ የማይችሉይተቻሉ፡፡ማክስ ሃውቶርን- አብዛኞቻችን ዘንድ ያለው ችግር በትችት ከመዳንይልቅ በሙገሳ መጥፋትን መምረጣችን ነው፡፡ኖርማን ቪንሰንት ፒል- ወጣቶች ሞዴሎችን እንጂ ሃያስያንንአይፈልጉም፡፡ጆን ውድን- ሂስ የሚጠይቁ…
Read 1728 times
Published in
ህብረተሰብ
በፈርኦን ዘመን የነበሩ ህዝቦች ለአስማት ጥበብ (Magic) ያላቸው አወንታዊ አመለካከት በጣም ከፍተኛ ነበር። ይህ ብቻ ሳይሆን ለአስማተኞች የሚሰጡት አድናቆትና ከበሬታ ሲበዛ ልዩ ነው፡፡ ከዚያም ነበር አምላክ ሙሴን ወደ ህዝቡ ሲልከው፣ ቅድሚያ የአስማት ጥበብን የሰጠው፡፡ አምላክ ይህን ጥበብ ለሙሴ መስጠቱ የወቅቱን…
Read 7706 times
Published in
ህብረተሰብ
ረመዳን ወደ ገፅ 19 ዞሯል• የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ድረገጽን ባለፈው ዓመት በአጠቃላይ ከ80ሚሊዮን በላይ ተመልካቾች ጎብኝተውታል፡፡• ዘንድሮ ከጥር ወር እስከ መጋቢት አጋማሽ ባሉት ጊዜያት ብቻ ከ20ሚሊዮን በላይ ጎብኚዎች የተመለከቱት ሲሆን በየወሩ በአማካይከ6 ሚሊዮን በላይ ተመልካቾች አሉት፡፡• እስካሁን የተጠቀሱት መረጃዎች የአገር…
Read 1727 times
Published in
ህብረተሰብ
ከውጭ ወዳጆቻችሁ ጋር ላለመቆራረጥ መውሰድ ያለባችሁ ጥንቃቄዎች ሁሉም አገሮች የተለያየ ባህልና ልማድ ስላላቸው ሁሉም ዜጋ በአገሩ ባህልና ልማድ ሲስተናገድ ደስ እንደሚለው አያጠራጥርም፡፡ በአገራችንስ የአገሩን በሬ በአገሩ ሰርዶ፣ ወፍ እንዳገሯ ትጮሃለች፣ …. ይባል የለ! ስለዚህ የየአገራቱን ባህልና ልምድ ማወቅ ግንኙነታችሁን የሰመረ…
Read 1953 times
Published in
ህብረተሰብ