ህብረተሰብ
“ትዝ ይለኛል… ዕለቱ ማክሰኞ ነበር፡፡ ማለዳ ላይ የኢትዮጵያ ሬድዮ፤ ኢህአዴግ አገሪቱን መቆጣጠሩንና የመንግስት ለውጥ መደረጉን መናገሩ አካባቢያችን የፍርሃት ድባብ አጥልቶበታል፡፡ ት/ቤታችንም ከተዘጋ ቀናት ተቆጥረዋል፡፡ በዚህ ምክንያትም ቤተሰቦቼ ከቤት እንድወጣ አይፈቅዱልኝም ነበር፡፡ ቤት መቀመጥ በጣም ቢሰለቸኝም አማራጭ አልነበረኝም፡፡ ከቤታችን በራፍ ላይ…
Read 7786 times
Published in
ህብረተሰብ
ገፅ ለገፅ! [Interface Meeting]ተፋጠጥ፣ ተገላለጥ፣ ተሞራረድ፣ ችግር ፍታ!የዛሬው የጉዞ ማስታወሻዬን ለየት የሚያደርገው ኃላፊነት በመውሰድና በተጠያቂነት ላይ ባተኮሩ ሁለት ስብሰባዎች ላይ መሳተፌ ነው - አንዱ ብሾፍቱ/ ደብረዘይት ነው፡፡ ሁለተኛው ድሬዳዋ ነው፡፡ ሁኔታው እጅግ እንዲያስደምመኝ ያደረገው፤ 1ኛ/ ህዝብ አንዳችም ወደኋላ ሳይል ብሶቱን፣…
Read 2321 times
Published in
ህብረተሰብ
አገራችሁን የአፍሪካ ቀንድ ሳይሆን የአፍሪካ ጭንቅላት ማድረግ እየቻላችሁ አላደረጋችሁም”እውነት እውነት እላችኋለሁ… በምድር ላይ እንዲህ ያለ ቦታ አለ ብሎ ሰው ቢነግረኝ፣ ከቶውንም አላምንም ነበር፡፡ አልጠብቅማ! አልገምትማ! ምክንያቱም እንዲህ አድርጎ መስራት የሚችል ፈጣሪ ብቻ መሆኑን ስለማምን ነው፡፡ አንድርው መንደር ትባላለች፡፡ በካናዳ፣ በኞቫ…
Read 1960 times
Published in
ህብረተሰብ
አሁንም የህዳሴው ግድብ ግንባታ እንዲቆም መወትወቷን ገፍታበታለችግንባታው ከተጀመረ ሦስተኛ ዓመቱን የያዘውን የኢትዮጵያ ታላቁ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ አሁንም ድረስ የግብፅ አቋም አልተለወጠም፡፡ የህዳሴው ግድብ ግንባታ ፈጣን ግስጋሴ እያሳየ ያለውን ያህል፣ ግብፅም ግንባታው እንዲቋረጥ የከፈተችውን ዘመቻ በየአቅጣጫው አጠናክራ ገፍታበታለች፡፡ ግብፅ ከግድቡ መገንባት…
Read 3242 times
Published in
ህብረተሰብ
በንጉሥ ሚካኤል በኩል የወሎ ጦር በፊታውራሪ ሥራው ብዙ ገብሬ (የዐድዋ ዐርበኛ የነበሩ) የተመራ ሲሆን በንጉሥ ተፊሪ ረገድ ጦሩ፣ በፊታውራሪ ሀብተጊዮርጊስ እዝ ሥር ነበር። ጦርነቱ ሊጀመር ሲል በወሎ በኩል ግጥም ተገጠመ፤ “እኔስ ፈራ ሆዴ እኔስ ፈራ ሆዴ፣ የተፈሪን ሽጉጥ የኢያሱን ጎራዴ…
Read 7130 times
Published in
ህብረተሰብ
“ለደርግ ሆስፒታል፡ ወታደር ከበደ ጉነቲ ጉይሳ፤ ዕድሜ 40፣ ትውልድ ወለጋ - ጊምቢ፣ የተጎዳው ከወገብ በታች ብዙ ቦታ ላይ፣ በመትረየስ ጥይቶች…” ከጥቂት ወራት በፊት፣ አንድ የውጭ ቴሌቪዥን ቻ ናል በ ጣም አ ስገራሚ ዶ ክሜንታሪ አሳየን። አንዲት እንስት አንበሳ፣ ግልገል ሚዳቋ…
Read 2161 times
Published in
ህብረተሰብ