Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Saturday, 17 November 2012 11:04

“የእኛ ሰዎች በየመን”

Written by
Rate this item
(2 votes)
የመን-የኢትዮጵያውያን ስደተኞች ገሐነም!አሁን የያዝነው ዘመን የአለማችን ግንባር ቀደም ባለፀጋ ሀገራት ለሚባሉት አውሮፓና አሜሪካ እንኳን የተመቸ አይደለም፡፡ በሚሊዮን ለሚቆጠሩ የአለማችን ህዝቦች የስደትና የመልካም ህይወት ህልም የነበረው ባለፀግነታቸው እክል ገጥሞታል፡፡ እንደ አሜሪካና አውሮፓ አይሁን እንጂ ሌሎች ባለፀጋ የእስያ ሀገራትም የኢኮኖሚ እክሉ ውሽንፍር…
Saturday, 10 November 2012 14:21

አዲስ አበባ

Written by
Rate this item
(4 votes)
በአዲስ አበባ ከተማ በግልፅ ለሚታዩ ብዙ የልማት ሥራዎች የሚሰጥ አድናቆትና ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ በመጣው የኑሮ ውድነት ላይ የሚቀርበው ቅሬታ እርስ በእርስ እየተጋጨ ልዩነቱ አንድ ችግር ሆኖ በሚታይበት ወቅት ነው የከተማዋ ምሥረታ 125ኛ ዓመት በመከበር ላይ ያለው፡፡ በዓሉ ለአንድ ዓመት…
Saturday, 10 November 2012 14:18

የእኛ ሰዎች በየመን

Written by
Rate this item
(2 votes)
ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ በተከታታይ የሚቀርቡት በየመን የሚገኙ ስደተኛ ኢትዮጵያውያን የፍዳና የመከራ ታሪኮች ዋነኛ አላማም ይሄው ብቻ ነው፡፡ ተገቢውና ትክከለኛው መረጃ ቢኖራቸው ኖሮ በየአመቱ በዚህን ያህል ብዛት ወደ የመን መሰደድ መቻላቸው ያጠራጥራል፡፡ እናም በየመን የሚገኙ ስደተኛ ወገኖቻችንን ትክክለኛ ህይወትና የቀን ተቀን…
Saturday, 10 November 2012 14:12

ፍቅርና የፍቅር አልጋ!

Written by
Rate this item
(322 votes)
ሌላው ፍቅር የምንሰራበት ስፍራ ጥሩና ደህንነት ያለው መሆን አለበት፤ይህ በተለይ ለሴቶች ወሳኝ ነው ይላሉ፡፡ ግድግዳው ድምጽ የሚያስተላልፍ ከሆነ፣በሩ ካልተዘጋ፣አልጋው ጠባብ ወይም አጭር ፣የሚጮህ ከሆነ፣ሴትዋ ምቾት ላይሰማት ይችላል፡፡ልብስን ሙሉ በሙሉ ያለማውለቅን በተመለከተ የተለያዩ ሰዎች የተለያየ ምርጫ አላቸው፡፡ አንዳንድ ሚስቶች ልብሳቸው በባሎቻቸው…
Monday, 05 November 2012 08:06

የአጆራ ፏፏቴዎች

Written by
Rate this item
(3 votes)
“ስንት ነው የከፈላችሁት?...” ጠየቀ፡፡ ገና ትኬት አልቆረጥንም ነበር፡፡ “ከ9 ብር ከሃያ ሳንቲም በላይ አትክፈሉ” ብሎ ወረደ፡፡ ጉዞ ቀጠልን፡፡ ምቾት ያልጎደለው አይነት ጉዞ ነው፡፡ የመኪናችን ጎማዎች መንገዱ እንደተመቻቸው ያስታውቃሉ፡፡ በዝምታ፣ ያለምን ገርገጭ ተሸክመውን ይፈሳሉ ለላም ቀንዷ አይከብዳትም በሚል አይነት፡፡ ጫወታ ለመጀመር፣…
Rate this item
(0 votes)
‘ዩ’ የሚለው የፈረንጅ አፍ በአማርኛ ውስጥ ይካተተልንማ! ልክ ነዋ…ተቸገርን እኮ፡፡ “አንተ”፣ “አንቺ”፣ “አንቱ”… ምናምን ድብልቅልቁ ወጥቷል፡፡ ‘ዩ’ ብሎ መገላገል እያለ፡፡ ልክ ነዋ… እነ ‘ዋው’ እንኳን የቋንቋችን አካል ሆነው የለ! (እኔ የምለው ማስታወቂያ የምታሠሩ አምራቾች ወይም አገልግሎት ሰጪዎች ለማስታወቂያ ሠሪዎቹ “‘ዋው’…