ህብረተሰብ
የ47 ዓመታት ፖለቲካ ፍፃሜ ወዴት ህወሓት በዛሬ አቋሙ፣ በኢትዮጵያ ህዝብን አቆራርጦ የመለያየት አጥፍቶ የመጥፋት አማራጭ እየተገበረ መስሎኛል።ልብ ብለህ አጢናቸው!በመላ አገሪቱ ባሉ የመከላከያና የፀጥታ ተቋማት ከትግራይ የወጣ አባልና አመራር በሌሎች ጓዶቹ ላይ ግድያና እገታ እንዲፈፅም ጊዜ ወስዶ ሲመለምልና ሲያስፈፅም ፥ ምናልባት…
Read 1496 times
Published in
ህብረተሰብ
(የህወኃት ጁንታ ሦስት ቦታ የተሳለ ሰይፍ ነው) (ከወንድወሰን ተሾመ መኩሪያ፤ የማህበራዊ ሳይንስና የስነልቦና ባለሙያ) ኢትዮጵያ ከህውሃት ጁንታ ጋር የገባችበት የህግ ማስከበር እንቅስቃሴ፣ የጊዜ ፍጥነትና ጥንቃቄ የሚጠይቅ ነው። ፍጥነቱ የሚያስፈልገው የህግ ማስከበር ስራው በዘገየ ቁጥር የሶስተኛ ወገን ፍላጎትና ጣልቃ ገብነት መጨመሩ…
Read 600 times
Published in
ህብረተሰብ
“አገር ላይ አደጋ የተደቀነው አንቀጽ 39 የፀደቀ ጊዜ ነው” (አርቲስት ደበሽ ተመስገን) ባለፈው ሳምንት መጀመሪያ ላይ የጠ/ሚኒስትር ፅ/ቤት በወቅታዊ የሀገራችን ጉዳይ ላይ የኪነ-ጥበብና የሚዲያ ባለሙያዎች ምን አስተዋጽኦ ሊያበረክቱ ይችላሉ በሚል የኪነ-ጥበብ የሚዲያ ባለሙያዎችን እና እንዲሁም አትሌቶችን ጋብዞ ውይይት አድርጎ ነበር።…
Read 8816 times
Published in
ህብረተሰብ
"--ዘመን የራሱ ባህል፣ የራሱ እውነት አለው፡፡ ታሪክ እንደሚያስረዳን፤ የሰው ልጅ በለውጥ ሂደት አልፎ ፍላጎቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ ሰፍቶ የሳይንስና የፍልስፍና ዘመን ላይ ደርሷል፡፡ ዛሬ ነገሮች የሚዳኙት ፍልስፍና ካለ ብቻ ነው፡፡ ዛሬ ነገሮች እውነት ተብለው የሚፀድቁት ወይም ሀሰት ተብለው የሚወገዱት በምክንያት…
Read 2858 times
Published in
ህብረተሰብ
ባለፈው ሳምንት አሜሪካውያን ለ59ኛ ጊዜ መሪያቸውን መርጠዋል። የ78 ዓመቱ የደላዌር ሴናተርና የቀድሞ ምክትል ፕሬዚዳንት በሶስተኛው ሙከራ ተሳክቶላቸው በሀገሪቱ ታሪክ በዕድሜ የገፉ ተመራጭ ሆነዋል። በአንፃሩ ተፎካካሪያቸው ፕሬዚዳንት ትራምፕ፣ ውጤቱን ባለመቀበል፣ ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት ለመውሰድ እየዛቱ ይገኛሉ።ለመሆኑ በየአራት አመቱ የሚካሄደው ምርጫ…
Read 418 times
Published in
ህብረተሰብ
‹‹ሰማይ ተቀደደ ቢለው፣ ተወው ሽማግሌ ይሰፋዋል›› አለ አፄ ቴዎድሮስ የጭካኔ ቅጣት የጀመሩት ወደ ሥልጣን ገና ሳይመጡ ነው፡፡ ከዱኝ ያሏቸውን ሽፍታ ጓደኞቻቻውን እግራቸውን እየጎመዱ ነው ያሰናበቷቸው፡፡ ደረስጌ ማርያም ላይ ዘውድ ጭነው ከነገሡ በኋላ አዋጅ አስነገሩ። አዋጁ አባት ያለህ በአባትህ ሥርዓት እደር፣…
Read 1271 times
Published in
ህብረተሰብ