ህብረተሰብ
የለምለም "ላሊበላ"- ብራቮ! (ከአሻግሬ ጌታቸው) ለለምለም ሃ/ሚካኤል.... "ላሊበላ" ነጠላ ዜማ - A+ ሰጥቻለሁ!! ሁሉ ነገር ስርአቱን ጠብቆ የተሰራ የሙዚቃ ክሊፕ ነው።ግጥም:- ሽጋ ነው! በግጥሙ ማስተላለፍ የተፈለገው ታሪክ ተመችቶኛል። (ከተምኛ ትንሽ ቀባ አድርጎታል)ዜማ:- ዜማው የልጅቷን ድምጽ ልክ በደንብ የጠበቀ ነው፤ አንተነህ…
Read 1941 times
Published in
ህብረተሰብ
"የታከለ ሲንድረም" ተጠቂዎች (ጋሻው መርሻ) ተወልጀ ባደኩበት እስቴ፣ ፋርጣ፣ ደብረታቦር፣ ጋይንት፣ ስማዳ፣ እብናት፣ በደራ እና ፎገራ አካባቢ አንድ ታዋቂ አስለቃሽ አለ። ስሙ ታከለ ይሰኛል። ታከለ ታዋቂ ሰው የሞተ እንደሆን በቅሎውን ሸልሞ፣ አጭር ምንሽሩን በወገቡ ሻጥ አድርጎ፣ ፎጣውን ጭንቅላቱ ላይ በቄንጥና…
Read 365 times
Published in
ህብረተሰብ
ለምን ሞተ ቢሉንገሩ ለሁሉሳትደብቁ ከቶ“ከዘመን ተኳርፎከዘመን ተጣልቶ”(ለራስ የተፃፈ ደብዳቤ፤ የብርሃን ፍቅር ቅፅ-፪)አለም ላይ በርካታ ኩነቶች ተከናውነው አልፈዋል። በደጉም በክፉም የሚታወሱቱ፣ በታሪክም በኪነትም መዝገብ ላይ ተፅፈው፣ ተተውነው፣ ተሞዝቀው አይተናል። ለአብነት ያህል የፈረንሳይ አብዮትን ማንሳት ይቻላል። የእነ ቻርልስ ዲከንስ ብዕር መዝግቦ ይዞታልና።…
Read 3925 times
Published in
ህብረተሰብ
"ሰው አትከተሉ፤ ጥበብን እንጂ" አሜሪካውያን ባለጸጋዎቹ ቢል ጌትስና ዋረን በፌት፣ በንባባቸው በእጅጉ ይታወቃሉ። ቢል ጌትስ በዓመት እስከ 50 መጽሐፍት ድረስ ያነባሉ። ማንበብ ብቻ አይደለም፡፡ #ህይወቴንና ስራዬን የለወጡ የኔ ምርጥ መጻሕፍት እነዚህ ናቸው; በማለት ከነጭብጣቸው ጭምር በየሄዱበት ሁሉ ለተማሪዎች፣ ለሰራተኞችና ለባልደረቦቻቸው…
Read 1409 times
Published in
ህብረተሰብ
ፕሮፌሰሩ እና የመርከቡ ተሳፋሪዎች ፕሮፌሰር መስፍንን እስከ ምርጫ 97 ድረስ የማውቃቸው ከውጭ እና በሩቁ ነበር፡፡ ምርጫ 97 ሲመጣ እርሳቸውና ጓደኞቻቸው የመሠረቱት ቀስተ ዳመና ፓርቲ ከሌሎቹ ሦስት ፓርቲዎች ጋራ በመኾን ቅንጅትን የመመሥረት ጥሪ ማድረጉ ፕሮፌሰርን የማወቅ አጋጣሚ ፈጠረልኝ። በወቅቱ እኔ የኢዴሊ…
Read 2221 times
Published in
ህብረተሰብ
ለምን ሞተ ቢሉንገሩ ለሁሉሳትደብቁ ከቶ“ከዘመን ተኳርፎከዘመን ተጣልቶ”(ለራስ የተፃፈ ደብዳቤ፤ የብርሃን ፍቅር ቅፅ-፪)አለም ላይ በርካታ ኩነቶች ተከናውነው አልፈዋል። በደጉም በክፉም የሚታወሱቱ፣ በታሪክም በኪነትም መዝገብ ላይ ተፅፈው፣ ተተውነው፣ ተሞዝቀው አይተናል። ለአብነት ያህል የፈረንሳይ አብዮትን ማንሳት ይቻላል። የእነ ቻርልስ ዲከንስ ብዕር መዝግቦ ይዞታልና።…
Read 2417 times
Published in
ህብረተሰብ