ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
 የሀገሪቱን 20 በመቶ የዘይት ፍጆታ ይሸፍናል ተብሏል በምስራቅ ጎጃም ዞን ደብረማርቆስ ከተማ በ650 ሚሊየን ብር WA የተባለ የዘይት ፋብሪካ ሊገነባ ነው፡፡ ፋብሪካው ስራ ሲጀምር 20 በመቶ የሀገሪቱን የዘይት ፍጆታ በመሸፈን ለዘይት የሚወጣውን የውጭ ምንዛሪ እንደሚያስቀር የWA የዘይት ፋብሪካ ኃላፊዎች ተናግረዋል፡፡ፋብሪካው…
Rate this item
(1 Vote)
በሕንድ ባለሀብቶች ከሦስት ዓመት በፊት በ50 ሚሊዮን ብር ካፒታል ተመሥርቶ በዓመቱ በ2015 ሥራ የጀመረው ባላጂ ማኑፋክቸሪንግ (ቢኤምፒ) በሁለት ዓመት ውስጥ የኤሌክትሪክና የትራፊክ ፖሊሶች ሞተር ሳይክሎችን ጨምሮ ዘጠኝ ዓይነት የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች በአገር ውስጥ መገጣጠሙን አስታወቀ፡፡ በአገር ውስጥ የገጣጠማቸውን ሞተርሳይክሎች ባለፈው…
Rate this item
(0 votes)
 በሚቀጥለው ዓመት የአፍሪካ ዲዛይነሮችና ሞዴሎች ጭምር ይሳተፋሉ ባደጉ አገሮች በዓለም አቀፍ ደረጃ ‹‹የፋሽን ሳምንት›› በሚል ርዕስ የፋሽን ትርዒትን ጨምሮ ኤግዚቢሽንና ባዛር ይካሄዳል፡፡ ለአብት፣ የኒውዮርክ-አሜሪካ፣ የፓረስ-ፈረንሳይ፣ የሚላን- ኢጣሊያ፣ የቶኪዮ- ጃፓን፣…. የፋሽን ሳምንት መጥቀስ ይቻላል። እነዚህ ባዛርና ኤግዚቢሽኖች ለአገር ኢኮኖሚ ማደግና መበልፀግ…
Rate this item
(0 votes)
ከአውሮፓ፣ ከአፍሪካ፣ ከአሜሪካ፣ ከመካከለኛውና ከሩቅ ምሥራቅ በአጠቃላይ ከ23 አገሮች የተውጣጡ የደህንነትና የጥበቃ (ሴፍቲ ኤንድ ሴኩሪቲ) ባለሙያዎች የሚሳተፉበት ዓለም አቀፍ ኤግዚቢሽንና ባዛር ከሰኔ 18-20 በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ቤታሆን አድቨርታይዚንግና ኢቨንት ኦርጋናይዚንግ አስታወቀ፡፡ የድርጅቱ ባለቤትና ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ካሳሁን ማንከልክሎት ባለፈው…
Rate this item
(1 Vote)
በአለማቀፍ ደረጃ በቴሌኮም ኩባንያነቱ የሚታወቀው ዜድቲኢ፤ በኢትዮጵያ በኤሌክትሪክ ኃይል አገልግሎት ለመሰማራት እቅድ እንዳለው አስታውቋል፡፡ የኩባንያው የኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ስራ አመራሮች በኢትዮጵያ በኤሌክትሪክ ኃይል አገልግሎት ዘርፍ ቢሰማሩ ሊተገብሯቸው ያቀዷቸውን አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይልና ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የስራ አመራሮች አስተዋውቀዋል፡፡ ኩባንያው በተለይ…
Rate this item
(3 votes)
ጊፍት ሪል ኢስቴት በሲኤምሲ አካባቢ ከሚሰራቸው የመኖሪያ መንደሮች አንዱ የሆነውንና ከ850 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበትን የመንደር ሁለት ቤቶች ግንባታ ሙሉ በሙሉ አጠናቅቆ የዛሬ ሳምንት ለነዋሪዎች አስረከበ፡፡ ባለፈው ሳምንት ግንቦት 5 ቀን 2009 መሪ ሎቄ አካባቢ በሚገኘው የመንደር ሁለት ግቢ…
Page 2 of 51