ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
የውሃ ማከሚያ እንክብል አኳታብስ አስመጪ የሆነው ሲትረስ ኢንተርናሽናል በኮሌራ ለተጠቁ አካባቢዎች 800ሺህ ብር ግምት ያለው አንድ ሚሊዮን አኳታብስ የውሃ ማከሚያ እንክብሎች በነፃ ሰጠ፡፡ ባለፈው ረቡዕ በስካይ ላይት ሆቴል የተካሄደው የውሃ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ ስምፖዚየም ሲያበቃ የሲትረስ ኢንተርናሽናል ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ…
Rate this item
(0 votes)
 የስፖርት ትምህርትና የበጐ ሥራውን በ1995 ዓም አንድ ላይ የጀመረው ኤርሚያስ ገሠሠ ጂምና ማርሻል አርት ማዕከል (ጅት ኩን ዱ ት/ቤት)፤ ዘንድሮ ለ16ኛ ጊዜ የፋሲካን ፆም ፍቺ ምክንያት በማድረግ ከ700 በላይ ለሆኑ ነዳያን የምሳ ግብዣ አደረገ፡፡ የማርሻል አርት (ጅት ኩን ዱ)ጥበብን በማስተማር…
Rate this item
(0 votes)
 “ያልተገነባ አንሸጥም” በሚል መርሁ የሚታወቀው ኖህ ሪል እስቴት መካከለኛ ገቢ ላላቸው ሰዎች የገነባውን 200 ባለ 4 ፎቅ የመኖሪያ አፓርትመንቶች ነገ ለባለቤቶቹ እንደሚያስረክብ አስታወቀ፡፡ ባለፈው ረቡዕ ድርጅቱ በቤስት ዌስተርን ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፣ “ኖህ ጋርደን ፌዝ 1” በማለት የሰየማቸው 200 ቤቶች፣…
Rate this item
(4 votes)
ዳሽን ባንክ “ሽሪክ” በሚል ስያሜ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ዙሪያ፤ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሴሚናር ባለፈው ሳምንት በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል የሰጠ ሲሆን የሸሪክ፣ የአንኒዳእ (ሴቶች) እና የሂባ (የስጦታ) የኤሌክትሮኒክስ ካርዶችን አስተዋውቋል።ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት አሠራሩ እንደሌሎቹ የባንክ አገልግሎቶች የንግድ ግብይት ሂደት ብቻ ሳይሆን፣…
Rate this item
(5 votes)
12ቱም ፎቅ ለመዝናኛነት ይውላል ተብሏል በ600 ሚሊዮን ብር የተገነባውና ሲኤምሲ ሚካኤል ፊት ለፊት የሚገኘው ጋስት የመዝናኛ ሞል ከትናንት በስቲያ ከሰዓት በኋላ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው 12ቱም ወለል ለመዝናኛና ለጤንነት የዋለ ሞል እንደሆነ የጋስት መዝናኛ ሞል ዋና ሥራ አስኪያጅ…
Rate this item
(4 votes)
“--እንዲህ ዓይነት ርህራሄና ጥንካሬ ያላት ሴት አይቼ አላውቅም፡፡ በምትሠራው ሥራ በጣም ተገርሜአለሁ፡፡ ስለ እሷ አንድ ነገር መናገር እፈልጋለሁ፡፡ እኛ ሐኪሞች ተረኛ ስንሆን ሆስፒታል እናድራለን፡፡ እሷ ግን ሁልጊዜ ላልወለደቻቸውና ከየጐዳናው ላነሳቻቸው ሕፃናት ሆስፒታል ማደር፤ ቅንነት፣ርህራሄና ፍቅር አይገልፀውም፡፡--” ለሰው ልጅ ሃዘኔታና ርህራሄ…