ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(1 Vote)
 “መሬታችን ላይ ስደተኞች በመስፈራቸው እየሰራን አይደለም” በጋምቤላ ክልል በእርሻ ኢንቨስትመንት ላይ የተሰማሩ ባለሃብቶች፤” መንግስት የምናቀርባቸውን ችግሮች ተረድቶናበፅሞና መርምሮ፣ የማስተካከያ እርምጃ መውሰድ አለበት” ይላሉ። በክልሉ ኢታንግ ወረዳ የእርሻ ኢንቨስትመንት ያላቸው ባለሃብቶችለአዲስ አድማስ እንደገለፁት፤ ከባንክ የብድር አሰጣጥ ጋር የተያያዘ ቢሮክራሲ፣ የሠው ሃይል…
Rate this item
(1 Vote)
 በአንድ ዓመት ተኩል ጊዜ ውስጥ ስራ ይጀምራል ተብሏል የካቲት ፐርፕል ወረቀት ፋብሪካ በ1.9 ቢ. ብር ዘመናዊ ፋብሪላ ሊገነባ ነው፡፡ በኦሮሚያ ክልል ገላን ከተማ ላይ የሚገነባው ፋብሪካው፤ በአንድ ዓመት ተኩል ጊዜ ውስጥ ግንባታው ተጠናቆ ስራ እንደሚጀምር ተገልጿል፡፡ ፋብሪካው የቻይና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን…
Rate this item
(0 votes)
በመንገድ፣ በውሃ ስራዎች፣ በሪል እስቴት ግንባታና መሰል የመሰረተ ልማት ስራዎች ላይ የተሰማራው አሰር ኮንስትራክሽን፤ከ15 ሚ. ብር በላይ በሆነ ወጪ ቦሌ ሩዋንዳ ድልድይ ስር ያሰራውን "አሰር ፓርክ" በዛሬው ዕለት ያስመርቃል፡፡ የድርጅቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር የማነ አብርሀ ሰሞኑን ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ…
Rate this item
(0 votes)
 ከወራት በፊት ስራ የጀመረውና ከአትላስ ሆቴል አለፍ ብሎ የሚገኘው ባለ አራት ኮከቡ አዜማን ሆቴል፤ ዛሬ ረፋድ ላይ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ አምባሳደሮች፣ አስጎብኚ ድርጅቶችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ይመረቃል፡፡ በኢትዮጵያዊ ባለሀብት የተሰራው ሆቴሉ፤79 የመኝታ ክፍሎች፣ ከ300 በላይ ሰዎችን የሚይዝ አዳራሽ፣ እያንዳንዳቸው…
Wednesday, 25 January 2017 07:22

የቢዝነስ ጥግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 - ሁላችንም በአንድ ላይ ነው የምንሰራው፤ ያ ነው ምስጢሩ፡፡ ሳም ዋልትን (የዎልማርት መስራች)- ስኬቴ የሚመነጨው በየቀኑ በእጄ ያለውን ስራ ተግቼ ከመስራት ነው፡፡ ጆኒ ካርሰን- ለሰዎች የሚጠቅም ከሆነ፣ ለቢዝነስ ይጠቅማል፡፡ ሊዎ ቡርኔ- ሰዎች ሲወዱህ የምትለውን ይሰሙሃል፤ ሲያምኑህ ግን አብረውህ ቢዝነስ ይሰራሉ፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
የቢራ ገበያውን ከተቀላቀለ አንድ አመት ተኩል የሆነው ሀበሻ ቢራ፤ በገና ዋዜማ ከጆርካ ኤቨንት ኦርጋናይዘር ጋር በመተባበር ባዘጋጀው ‹‹ኢትዮጵያዊ›› የተሰኘ የሙዚቃ ኮንሰርት ከተገኘው የትኬት ሽያጭ ትርፍ 50 በመቶውን ሽሮሜዳ አካባቢ ለሚገኘው ‹‹ጌርጌሴኖን” የአዕምሮ ህሙማን ማዕከል ለገሰ፡፡ ባለፈው ማክሰኞ የኮንሰርቱን አጠቃላይ ሁኔታ…
Page 3 of 48