ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(1 Vote)
 ቅዳሜ ጥቅምት 5 ቀን 2009 ዓ.ም በአዲስ አድማስ ጋዜጣ፤ “የጌዴኦ ዞን ከተሞች ነደዱ” በሚል ርዕስ የቀረበውን ዘገባ ይመለከታል፡፡ በመጀመሪያ በጌዴኦ ዞን በተከሰተ ግጭት ምክንያት በጠፋው የሰው ህይወትና በወደመው ንብረት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እንገልፃለን፡፡ የተፈጠረውን ክስተት ተከትሎ ከላይ በተጠቀሰው ርዕስ የወጣው…
Rate this item
(0 votes)
ከግል ኢንሹራንስ ኩባንያዎች ቀዳሚውና ከተመሰረተ 2 ዓመት የሆነው አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ጁን 30, 2016 በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ባደረገው እንቅስቃሴ 81 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ ኩባንያው የዛሬ ሳምንት በሂልተን ሆቴል ባደረገው 22ኛ ዓመታዊ መደበኛ የባለ አክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ…
Rate this item
(1 Vote)
 • መኖሪያ ቤትና ሲኖ ትራክ፣ አይሱዙ፣ ሚኒባስና ሌሎች ሽልማቶች ---- • ገቢው ለ3ሺ አረጋውያን ማዕከል መገንበያ ይውላል ተብሏል መቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መረጃ ማዕከል፤ከኢትዮ ቴሌኮም በተሰጠው ፈቃድ መሰረት በቅርቡ በአጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS) የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ ማዕከሉ ሲኤምሲ…
Rate this item
(1 Vote)
ትርፉ በ152 በመቶ አድጓል፤ የባለአክስዮኖች የትርፍ ድርሻ 39.5 በመቶ ደርሷል ብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ በተጠናቀቀው የ2015/16 የበጀት አመት ከትርፍ ግብር በፊት 349.8 ሚሊዮን ብር ማትረፉን ባንኩ ለአዲስ አድማስ በላከው መግለጫ አስታወቀ፡፡ብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ በበጀት አመቱ ያስመዘገበው ትርፍ ባለፈው አመት ከነበረው የ152…
Rate this item
(5 votes)
 የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋማት ገምጋሚ በጥራት በማሰልጠን በስራ አፈፃፀማቸው የመረጣቸውን ማሰልጠኛ ተቋማት ሸለመ ከአዲስ አበባ ዮዮ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም ተሸላሚ ሆኗል፡፡ በጥራት አሰልጥኖ ብቁ ሾፌሮችን እያወጣ ነው ለተባለውና ከአዲስ አበባ ተቋማት 1ኛ የወጣው ዮዮ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም የዋንጫ…
Rate this item
(0 votes)
በመቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን ማዕከል ላሉ ከ1 ሺህ በላይ አረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን በነገው ዕለት በአለምገነት ቆርቆሮ ፋብሪካ ባለቤቶች የምሳ ግብዣ ያደርጋል፡፡ በምሳ ግብዣው ላይ ሁሉም ህብረተሰብ እንዲታደም የተጋበዘ ሲሆን በዝግጅቱ ላይ የሃይማኖት አባቶች፣ ታዋቂ ግለሰቦችና ጥሪ የተደረገላቸው በሺህ የሚቆጠሩ እንግዶች…