ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(3 votes)
ዮድ አቢሲኒያ፣ ዓለም አቀፍ ደረጃ ያለው የአገር ውስጥና የውጭ አገር እንግዶችን ማስተናገድ የሚችል ዮድ አቢሲኒያ ኢንተርናሽናል የተባለ ሆቴል ገንብቶ ማጠናቀቁንና ለአገልግሎት ዝግጁ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ከትናንት በስቲያ በሆቴሉ በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫና የጉብኝነት ፕሮግራም ላይ የሆቴሉ ዋና ሥራ አስኪከጅ አቶ ብሩክ ዳንኤል…
Rate this item
(4 votes)
 5 ሺህ ሱቆች፣ ባለ አራት ኮከብ ሆቴሎችና መኖሪያ ቤቶችን ያካትታል አክሲዮኖች እየተሸጡ ነው ህዳሴ የተሽከርካሪና ማሽነሪ ገበያ አክሲዮን ማህበር፣ በአፍሪካ ትልቁን “ህዳሴ ግራንድ ሞል” በ3 ቢሊዮን. ብር ሊገነባ መሆኑን አስታወቀ፡፡ በአፍሪካ ጆሀንስበርግ የሚገኘውንና እስካሁን በአህጉሪቱ በትልቅነቱ የሚታወቀውን “ሞል ኦፍ አፍሪካን”…
Rate this item
(2 votes)
ከተያዙት ነገሮች አብዛኛዎቹ ወደአገር ውስጥ እንዳይገቡ የታገዱ መድኃኒቶች ናቸው 6.7 ቢሊዮን ብር ግምት ያላቸው በጤና ላይ ከፍተኛ ጉዳት የሚያደርሱ፣ ደረጃቸውን ያልጠበቁና የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸው የምግብ የመድኃኒትና የመዋቢያ ምርቶች ወደ አገር ውስጥ ሲገቡ መያዛቸው ተገለፀ፡፡ በተለያዩ መንገዶች የተበላሹና የመጠቀሚያ ጊዜያቸው ያለፈባቸው…
Rate this item
(4 votes)
 የውጭ አገር እንግዶች ወይም ቱሪስቶች ስለ ኢትዮጵያ ሆቴሎች የሚናገሩት ቅሬታ አለ፡፡ ኢትዮጵያ የበርካታ ባህሎችና ቅርሶች ባለቤት ሆና ሳለች፣ እንግዶች ከቻይና ወይም ከአውሮፓ በመጡ ዕቃዎች ባጌጡ ሆቴሎች ስለሚያርፉ፤ ስለ ኢትዮጵያ ምንም ትዝታ ይዘው እንደማይመለሱ በሚዲያም ሆነ በእርስ በርስ ግንኙነት ሲናገሩ ይሰማል…
Rate this item
(4 votes)
ግንባታው ከስድስት ዓመት በፊት ተጀምሮ በቅርቡ የተጠናቀቀውና ከ“ሁለት ሺህ ሀበሻ የባህል ምግብ አዳራሽ” አለፍ ብሎ የሚገኘው “ሳፋየር አዲስ” ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል ለዳግማይ ትንሳኤ ተከፍቶ ስራ ይጀምራል ተብሏል፡፡ ሆቴሉ ከዘመናዊ ብልጭልጭነት የፀዳና በቀደመው የኪነ - ህንፃ ጥበብ በተጠረበ ድንጋይ መገንባቱን…
Rate this item
(3 votes)
ወላጆቻቸውን በተለያየ ምክንያት በሞት ያጡ ህፃናትን፣ በልመና የሚተዳደሩና በሴተኛ አዳሪነት ተሰማርተው የነበሩ እናቶችን ከነልጆቻቸው ሰብስቦ ድጋፍ እያደረገ ያለው ሙዳይ የበጎ አድራጎት ማኅበር፤ ለ3ኛ ጊዜ ከመጋቢት 17 እስከ 24 ቀን 2009 በልዩ ልዩ ዝግጅቶች “የፍቅር ሳምንት” እንደሚያከብር አስታውቋል፡፡ የማኅበሩን የበጎ ተግባር…
Page 5 of 53