ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(7 votes)
አንድ አካባቢ ክረምት ከበጋ በቆሻሻ የውሃ ፍሳሽ ጨቅይቶ ሲያዩ፣ ስፍራው የመኪና ማጠቢያ መሆኑን ይገምታሉ፡፡ ግምትዎ ትክክለኛ መሆኑን ለማረጋገጥ ዓይንዎን በየአቅጣጫው ወርወር ቢያደርጉ፣ የታጠቡ መኪኖች ወይም ለመታጠብ ወረፋ የያዙ መኪኖች ያያሉ፡፡ በየመንገዱ መኪና ሲያጥቡ የምናያቸው ወጣቶች አንድ መኪና ለማጠብ ከ2 እስከ…
Rate this item
(2 votes)
ቦሌ አፍሪካ ጎዳና ከሸዋ ሱፐር ማርኬት ጀርባ፣ ወሎ ሰፈር፣ ተገንብቶ የተጠናቀቀው ‹‹ሆቴል ሰለስት ኢትዮጵያ›› ዛሬ ረፋድ ላይ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሀላፊዎች፣ ታዋቂ ሰዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ይመረቃል፡፡ በ500 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈው ሆቴሉ፤ 48 ሚሊዮን ብር እንደወጣበት የተገለፀ ሲሆን…
Rate this item
(1 Vote)
አሜሪካ ላስቬጋስ ለረጅም ጊዜ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው ሲኢኦ (Ceo) ክለብ ሁለተኛውን ቅርንጫፍ በአዲስ አበባ ‹‹ሰሬንደር›› በሚል ስያሜ ከፍቶ አስመረቀ፡፡ ድርጅቱ ከአንድ ዓመት በፊት “ሲኢኦ” ክለብ ቁጥር ሁለትን አዲስ አበባ ውስጥ ከፍቶ ውጤታማ በመሆኑ “ሰሬንደር”ን በ13 ሚሊዮን ብር ወጪ አደራጅቶ ከትላንት…
Rate this item
(9 votes)
ግቢው ንፁህ ነው፡፡ ዙሪያውን የተለያዩ ቀለማት (አረንጓዴ፣ሰማያዊ፣ነጭ) ባላቸው የከበሩ ማዕድናት ተውቦ ሲያዩት ልብን በሐሴት ይሞላል፡፡ በስተግራ በኩል ግድግዳው ላይ የተለያዩ ባህላዊ አልባሳትና ቅርፃ ቅርፆች ተደርድረዋል፡፡ ጥግ ላይ የቡና ማፍያ መደብ አለ፡፡ መኻሉ ቡና መጠጫ በርጩማ ተደርድሯል፡፡ ፊት ለፊት ያሉት በመስተዋት…
Rate this item
(0 votes)
 በናይጄሪያ ሌጎስ እህት ኩባንያ ከፍቷል ትልልቅ ኤክስፖዎችንና ሁነቶችን በማዘጋጀት የሚታወቀው ሀበሻ ዊክሊ ፕሮሞሽን በመጪው አዲስ ዓመት የሚያከናውናቸውን አዳዲስ ፕሮጀክቶች አስተዋወቀ፡፡ ባለፈው ሳምንት አጋማሽ ላይ ድርጅቱ በሳሮማሪያ ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቀው፤ከሚያከናውናቸው ትልልቅ ፕሮጀክቶች መካከል በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ “አፍሪካ ኢንተርናሽናል ማኑፋክቸሪንግ…
Rate this item
(1 Vote)
 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2008 በጀት ዓመት ባደረገው እንቅስቃሴ 27.5 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን ጠቅሶ፣ የባንኩ ያልተጣራ ትርፍ 13.9 ቢሊዮን ብር መሆኑንና የባንኩ ጠቅላላ ሀብት 384.6 ቢሊዮን ብር መድረሱን አስታወቀ፡፡ ባንኩ፣ ለዝግጅት ክፍላችን በላከው የ2008 ዓመታዊ የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት፣ የበጀት ዓመቱን…