ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
በሪል ኢስቴትና በኮንስትራክሽን ግብአቶች ላይ ያተኮረ ዓለም አቀፍ ኤግዚቢሽን ለሦስት ቀናት ሊካሄድ ነው፡፡ አጀት ፕሮሞሽን ከመከር ሪል ስቴት ጋር በመተባበር ያዘጋጀውና Home up የተሰኘው ይኸው ኤግዚቢሽን፣ በኮንስትራክሽኑ ዘርፍ የተሰማሩ አካላትን እርስ በርስ ለማገናኘትና የገበያ ትስስርን እንዲፈጥሩ ለማድረግ ከማስቻሉም በላይ ልምድና…
Rate this item
(2 votes)
የቴሌኮም መሰረተ ልማት አቅራቢው ዜድቲኢ ኩባንያ፤ በኢትዮጵያ በሁለት አይነት መስኮች ተሰማርቷል፡፡ ሞባይል ስልኮች አምርቶ ያቀርባል። በሌላ በኩል የኔትወርክ ዝርጋታ ያከናውናል። በአሜሪካ ገበያ በስማርት ስልኮች የገበያ ድርሻ ኩባንያው በሁለተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡ በአውሮፓና በእስያም ቢሆን ድርሻው ሰፊ ነው፡፡ በአፍሪካ በተለይ በኢትዮጵያ…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮ-ኮርያ የቢዝነስ ፎረም የተካሄደ ሲሆን ከኮርያ የጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ኩባንያዎች ለመጡ 40 ያህል የኢንዱስትሪው ኃላፊዎች በኢትዮጵያ በዘርፉ ስላለው የኢንቨስትመንት ሁኔታ ገለጻ ተደርጓል፡፡ ከትናንት በስቲያ በካፒታል ሆቴል የተካሄደውን የቢዝነስ ገለጻ ከኮርያ የንግድ ኢንዱስትሪና ኢነርጂ፣ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፣ ከኮርያ ጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ፌዴሬሽን፣…
Rate this item
(4 votes)
በአዲስ አበባ ባለ 5 ኮከብ ደረጃ ከተቀዳጁት ሆቴሎች አንዱ ካፒታል ሆቴልና ስፓ ሲሆን ሆቴሉ ይሄን ስኬቱን ለማስተዋወቅና ለግራንድ ሌግዠሪነት ያሳጨውን በጅምር ላይ የነበረ ዘመናዊ ስፓ አጠናቆ ለመክፈት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡ ካፒታል ሆቴል እንዴት ለባለ 5 ኮከብ ደረጃ እንደበቃ፣ የሠራተኞች አያያዝና…
Rate this item
(1 Vote)
ዳሽን ባንክ አክሲዮን ማኅበር፣ ከታክስ በፊት 964 ሚሊዮን ብር (ከታክስ በኋላ 729) ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ ባንኩ፣ 19ኛውን የባለአክሲዮኖች ዓመታዊ ጉባዔ በሳምንቱ አጋማሽ በሸራተን ሆቴል ያካሄደ ሲሆን የባንኩ የዲሬክተሮች ሊቀመንበር አቶ ተካ አስፋው፤ በተጠናቀቀው 2014/15 በጀት ዓመት ባንኩ…
Rate this item
(3 votes)
የተሸጠ ዕቃ ይመለሳል በሁለት መቶ ካ.ሜ የተንጣለለው ክፍል መስተዋት በመስተዋት ሲሆን በመብራት ተንቆጥቁጧል፡፡ የቤት ዕቃዎች እንደየዓይነታቸውና እንደየፈርጃቸው ተሰድረው ሲያዩ ዋው! በማለት ይደነቃሉ፡፡ ይህ የገበያ ማዕከል (ሞል) ቤት ሠርተው ሲያበቁ ለማጠናቀቂያ (ፊኒሽንግ) የሚያስፈልጉ የተለያዩ የቤት ዕቃዎች የሚሸጡበት ነው፡፡ ቀደም ሲል መብራት…