ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(2 votes)
አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ በአዲስ አበባ ከተማ ልደታ ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት ያስገነባውን ባለ 10 ፎቅ “ባልቻ አባነፍሶ” ዘመናዊ ህንፃ ዛሬ ያስመርቃል። ግንባታው 257 ሚ. ብር መፍጀቱን የጠቀሱት የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ የብራንዲንግ፣ ፕሮሞሽንና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስኪያጅ አቶ መቻል በዳዳ፤ “ባልቻ አባነፍሶ”…
Rate this item
(1 Vote)
20ኛ ዓመቱን ለማክበር በዝግጅት ላይ የሚገኘው ወጋገን ባንክ፣ባለፈው ዓመት ባደረገው እንቅስቃሴ ከታክስ በፊት 478.5 ሚሊዮን ብር ማትረፉን አስታወቀ፡፡ ባንኩ ከትናንት በስቲያ ባካሄደው 23ኛ መደበኛና 12 ድንገተኛ ዓመታዊ የባለአክሲዮኖች ጉባዔ የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ አርአያ ገ/እግዚአብሔር ባቀረቡት ሪፖርት፣ አምና (2015/16) ባደረገው እንቅስቃሴ…
Rate this item
(0 votes)
ተቀማጭነቱ ኒውዚላንድ የሆነው አንከር የኢትዮጵያ የወተት ምርት ድርጅት የአገር ውስጥ የወተት ኢንዱስትሪውን የአገልግሎት አሰጣጥ ለማሳደግ ከኢትዮጵያ የወተት አቀራቢዎች ማኅበረር ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚ/ር ዴኤታ ዶ/ር መብራህቱ መለስ በተገኙበት ከትናንት ወዲያ በራማዳ አዲስ ሆቴል በተደረገው የፊርማ ሥነ-ሥርዓት በወተት አሰባሰብና…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ም/ቤት “የኢትዮጵያን ይግዙ” በሚል መሪ ቃል ያዘጋጀው 9ኛው ኢትዮ-ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት በደማቅ ሥነ-ስርዓት ተከፈተ፡፡ ከትናንት በስቲያ በኤግዚቢሽን ማዕከል የተከፈተውና እስከ ሰኞ በሚቆየው የንግድ ትርዒት ከ160 በላይ የአገር ውስጥና የውጭ አገራት ማለትም ከሕንድ 40፣ ከሱዳን…
Rate this item
(0 votes)
ፋልከን የትራንስፖርት ድርጅት፣ ከቻይናው ዞንግ ቶንግ ኩባንያ ጋር በመተባበር ‹‹ፋልከን ኮች›› የሚል ስያሜ ያላቸው አገር አቋራጭ አውቶቡሶችን ለትራንስፖርት ሊያሰማራ ነው፡፡ ምቾት፣ ጥራትና ደህንነታቸው የተረጋገጡ የመጀመሪያዎቹ አውቶቡሶች አገር ውስጥ የገቡ ሲሆን ዛሬ ረፋድ ላይ ቦሌ ጃፓን ኤምባሲ አካባቢ በሚገኘው “ራማዳ ኢንተርናሽናል…
Rate this item
(1 Vote)
 ቅዳሜ ጥቅምት 5 ቀን 2009 ዓ.ም በአዲስ አድማስ ጋዜጣ፤ “የጌዴኦ ዞን ከተሞች ነደዱ” በሚል ርዕስ የቀረበውን ዘገባ ይመለከታል፡፡ በመጀመሪያ በጌዴኦ ዞን በተከሰተ ግጭት ምክንያት በጠፋው የሰው ህይወትና በወደመው ንብረት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እንገልፃለን፡፡ የተፈጠረውን ክስተት ተከትሎ ከላይ በተጠቀሰው ርዕስ የወጣው…
Page 6 of 48