ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
በመቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን ማዕከል ላሉ ከ1 ሺህ በላይ አረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን በነገው ዕለት በአለምገነት ቆርቆሮ ፋብሪካ ባለቤቶች የምሳ ግብዣ ያደርጋል፡፡ በምሳ ግብዣው ላይ ሁሉም ህብረተሰብ እንዲታደም የተጋበዘ ሲሆን በዝግጅቱ ላይ የሃይማኖት አባቶች፣ ታዋቂ ግለሰቦችና ጥሪ የተደረገላቸው በሺህ የሚቆጠሩ እንግዶች…
Rate this item
(0 votes)
 የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ስራ ተቋራጮች ማህበር፣ ጥቅምት 20 የተመሰረተበትን 25ኛ ዓመት በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚያከብር አስታወቀ፡፡ ማህበሩ በ25 ዓመት ጉዞው ኢንዱስትሪው፣ በዘርፉ የተሰማሩ ተቋራጮችና መንግስት ከዘርፉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ በርካታ ጥረት ሲያደርግ መቆየቱን ለአዲስ አድማስ በላከው መግለጫ አስታውቋል፡፡ ማህበሩ ሀገር በቀል ተቋራጮችን በማህበር…
Rate this item
(0 votes)
 አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ በተጠናቀቀው ዓመት ባደረገው እንቅስቃሴ ከታክስ በፊት 349.7 ሚሊዮን ብር ትርፍ ማስመዝገቡን አስታወቀ። ትርፉ ካለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር የ27 በመቶ ብልጫ አለው ተብሏል፡፡ ባንኩ፣ 12ኛውን የባለ አክሲዮኖች መደበኛ ጉባኤ በዛሬው ዕለት በሸራተን አዲስ ያካሂዳል፡፡ ባንኩ በዓመቱ 923.3 ሚ.…
Rate this item
(0 votes)
ዳሽን ባንክ ባለፈው ዓመት ባደረገው እንቅስቃሴ ከ727 ሚ. ብር በላይ የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ ባንኩ፣ ከትናንት በስቲያ በሸራተን አዲስ ባደረገው የባለ አክሲዮኖች 22ኛ መደበኛና 20ኛ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባኤ፣ የባንኩ የቦርድ ሊቀመንበር አቶ ተካ አስፋው ባቀረቡት ዓመታዊ ሪፖርት፣ በበጀት ዓመቱ ባደረጉት…
Rate this item
(0 votes)
የ1ኛ ዕጣ ባለዕድል የ1ሚ. ብር አውቶሞቢል አሸናፊ ሆኗል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ 6ኛው ዙር የውጭ ምንዛሬ ማበረታቻ ሽልማት እጣዎችን ባለፈው ማክሰኞ በብሄራዊ ሎተሪ አስተዳደር አዳራሽ ይፋ ያደረገ ሲሆን የአንደኛ እጣ ባለዕድል የ1 ሚ. ብር ኒሳን አልሚራ አውቶሞቢል አሸናፊ ሆኗል፡፡ ባለ ዕድሉ…
Rate this item
(1 Vote)
 ባለቤቶቹ ሌላ ባለ 5 ኮ ከብ ሆቴል ግ ንባታ ጀምረዋል በእኛ አገር ክረምት አብቅቶ መስከረም ሲጠባ፣ ሜዳውና ጋራ ሸንተረሩ በአደይ አበባ ተውቦ ልብን በሐሴት ይሞላል፡፡ በአውሮፓም ተመሳሳይ ክስተት ይፈጠራል፡፡ ክረምቱ እንደወጣ አገር ምድሩ ጎልደን ቱሊፕ (Golden Tulip) በተሰኘች በጣም በምታምር…
Page 7 of 48