ንግድና ኢኮኖሚ
የሊስትሮ ቢዝነሱን ወደ አሜሪካና እንግሊዝ ሊያሻግር አስቧል ለፓርላማ ወጥ ቤት እንቁላል ይሸጥ ነበርዓመታዊ ገቢው ከ4 ሚ. ብር በላይ ደርሷል ሰሞኑን ያነበብኩት የCNN የስኬት ታሪክ መንፈስ የሚያነቃቃ ነው፡፡ በእርግጥ በቀላሉ የሚታመን አይነት አይደለም፡፡ ከምንም ተነስቶ ጫማ እየጠረገ ከሚሊዬነሮች ተርታ መሰለፍ ስለቻለ…
Read 3563 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ (ቢጂአይ) “በጥቅምት አንድ አጥንት” በሚል መሪ ቃል ዛሬና ነገ በኤግዚቢሽን ማዕከል የቢራና የባህላዊ ምግቦች ፌስቲቫል እንደሚካሄድ አስታወቀ፡፡ በፌስቲቫሉ ቢራ ይጠጣል፣ ጥሬ ሥጋ (ጮማ) ይቆረጣል፣ በታዋቂ አርቲስቶች የሙዚቃ ዝግጅት ይደምቃል ተብሏል፡፡ የፌስቲቫሉ ዓላማ ምን እንደሆነ የቢጂአይ ቢራ የአዲስ…
Read 1741 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
የኢትዮጵያ የንግድ ዘርፍ ማህበራት ምክት ቤት ዘንድሮ ለሰባተኛ ጊዜ የሚያካሂደው “የኢትዮጵያን ይግዙ” ዓለም አቀፍ የንግድ ትርኢት ሊካሄድ ነው፡፡ የንግድ ትርኢቱ ከጥቅምት 27 እስከ ህዳር 3 ቀን 2007 ዓ.ም በኤግዚቢሽን ማዕከል እንደሚቆይም የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ዋና ፀሐፊ አቶ…
Read 1879 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
የኮንስትራክሽን መሳሪያዎችና ቴክኖሎጂን የሚያስቃኘው “5ኛው አዲስ ቢልድ ኮንስትራክሽን” ትናንት ተከፈተ፡፡ ኤግዚቢሽኑ እስከ ማክሰኞ ለህዝብ ክፍት ሆኖ እንደሚቆይ ታውቋል፡፡ በኤግዚቢሽኑ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከቱርክ፣ ከግብፅ፣ ከጀርመን፣ ከኢጣሊያ፣ ከቻይና፣ ከሕንድ፣ ከፊንላንድ፣ ከተባበሩት አረብ ኢሜሬትስ፣ ከሳዑዲ አረቢያ፣ ከሞሮኮ፣ ከግሪክ፣ ከደቡብ አፍሪካ የመጡ ኩባንያዎች የተሳተፉ…
Read 1561 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ሲንጋፖር ውስጥ የሚገኘው የናንያንግ ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች በ2 ደቂቃ ጊዜ ውስጥ ቻርጅ ተደርጎ 70 በመቶ ሃይል ማጠራቀም የሚችልና ለ20 አመታት ያህል አገልግሎት መስጠት የሚችል የተሻሻለ ዘመናዊ የሞባይል ባትሪ መስራታቸው ተዘገበ፡፡ ሳይንስ ዴይሊ ድረገጽ እንዳስነበበው፣ ተመራማሪዎቹ ከዚህ ቀደም ይጠቀሙበት የነበረውን ግራፋይት…
Read 2138 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
አሜሪካዊው ቢሊየነር ዋረን ቡፌት 400 ሚሊዮን የአክሲዮን ድርሻ የያዙበትንና ከታላላቅ የኢንቨስትመን መስኮቻቸው አንዱ የሆነውን የኮኮካ ኮላ ኩባንያ ጨምሮ፣ በተለያዩ ኩባንያዎቻቸው በደረሰባቸው ኪሳራ በ2 ቀናት ውስጥ 2 ቢ. ዶላር ማጣታቸውን ሲኤንኤን ዘገበ፡፡ ባለፈው ሰኞ የተከሰተው የ7 በመቶ የአክሲዮን ዋጋ ማሽቆልቆል፣ አይቢኤም…
Read 2845 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ