ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(1 Vote)
 ሁዋዌ ስመጥር የስዊዝ ዲዛይን ስሪትና የስማርት ቴክኖሎጂን በማጣመር የተፈበረከ፣ የላቀ የስክሪን ጥራት ያለው ዘመናዊ የእጅ ሰዓት ለገበያ አቀረበ፡፡ ዓይንን በሚስብ ገፅታ በዘርፉ አንጋፋ በሆኑ ባለሙያዎች በጥንቃቄ የተፈበረከው ሁዋዌ የእጅ ሰዓት፤ በአዳዲስ የሰዓት ቴክኖሎጂዎችና ከፍተኛ አቅም ባላቸው ጥሬ ዕቃዎች ተሰርቶ ለገበያ…
Rate this item
(2 votes)
 ወደ ባቡር ሲገቡ በሚያዩት የመቀመጫ ጥራት ዓይንዎን ማመን ይቸግርዎታል፡፡ በስተቀኝ በኩል ባለው መቀመጫ ሦስት ሰዎች ወደ ፊት፣ ሦስት ሰዎች ወደ ኋላ እያዩ ፊት - ለፊት ይቀመጣሉ፡፡ በመኻላቸው ላፕቶፕ አውጥተው ወይም እየጻፉ የሚሄዱበት ጠረጴዛ አለ፡፡ በስተግራ ሁለት ሰው ወደ ፊት፣ ሁለት…
Rate this item
(0 votes)
በአሜሪካ 80 ከመቶ የጫማ ፍላጎት የሚያሟላው የጫማ አከፋፋዮችና ቸርቻሪዎች ማኅበር (ኤፍ ዲ አር ኤ) በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት ያደረገ ሲሆን ከትናንት በስቲያ በኢሲኤ አዳራሽ በቆዳ ዘርፍ ከሚመለከታቸው ኃላፊዎች ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ ኤፍዲአርኤ የጫማ ምርቶችን የሚገዛው ከምስራቀው ኤዥያ አገሮች ከካምቦዲያ፣ በርማ፣ ላኦስ፣…
Rate this item
(0 votes)
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተልዕኮ ማስተማርና ጥናትና ምርምር ማካሄድ ነው፡፡ ጥናትና ምርምር ካላካሄድን ከ2ኛ ደረጃ በምን እንሻላለን? ይላሉ የአድማስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሞላ ፀጋይ፡፡ አድማስ ዩኒቨርሲቲ የዛሬ ሳምንት ‹‹የትምህርት ጥራትና የዩኒቨርሲቲ ኢንዱስትሪ ትስስር›› በሚል ርዕስ በሳሮ ማርያ ሆቴል 10ኛውን ዓመታዊ ሀገር…
Rate this item
(0 votes)
 ቶታል ኢትዮጵያ ለ66 ዓመታት በአገሪቷ ሲሰጥ የቆየውን የኢነርጂ ንግድ ለማሳደግና ለማዘመን ባለው ፍላጎትና ባደረገው ጥረት በአገሪቷ በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነና ዓለም አቀፍ ደረጃ ያለው እጅግ ዘመናዊ የነዳጅና የጋዝ ዴፖ አሰርቶ ከትናንት በስቲያ አስመረቀ፡፡ ከአዲስ አበባ ከተማ በስተደቡብ ዱከም አካባቢ በ5.5 ሄክታር…
Rate this item
(4 votes)
አንድ አካባቢ ክረምት ከበጋ በቆሻሻ የውሃ ፍሳሽ ጨቅይቶ ሲያዩ፣ ስፍራው የመኪና ማጠቢያ መሆኑን ይገምታሉ፡፡ ግምትዎ ትክክለኛ መሆኑን ለማረጋገጥ ዓይንዎን በየአቅጣጫው ወርወር ቢያደርጉ፣ የታጠቡ መኪኖች ወይም ለመታጠብ ወረፋ የያዙ መኪኖች ያያሉ፡፡ በየመንገዱ መኪና ሲያጥቡ የምናያቸው ወጣቶች አንድ መኪና ለማጠብ ከ2 እስከ…
Page 8 of 48