ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(5 votes)
ወደዚህ ዓለም የመጣችው በኃይል ጥቃት ነው። እናቷን አንድ ሻምበል አስገድዶ ይደፍራታል። በዚያው ጥቃት ተፀነሰች፡፡ እንደማንኛውም ህፃን ከ9 ወር በኋላ በደብረማርቆስ ከተማ ተወለደች። እንደ ወጉ ቢሆን ህፃን ልጅን እናትና አባት ነበሩ የሚያሳድጉት፡፡ እሷ ግን ለዚህ ፀጋ አልታደለችም። አባቷን ስለማታውቅ እናቷ ብቻዋን…
Rate this item
(4 votes)
‹‹ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ማለት ሐሳብንና ገንዘብን አቀናጅቶ ሥራ መፍጠር ነው፡፡ ሰዎች እዚህ ተምረው ወጥተው እንዴት የራሳቸውን ሥራ መፍጠር እንደሚችሉ ነው የምናስተምረው፡፡ ሐሳብና ገንዘብ እንዴት እንደሚቀናጁ መንገድ እናሳያለን፡፡ ከፊዚቢሊቲ ጥናት አንስቶ ማርኬቲንግና ፋይናንሻል ስትራቴጂ እንዴት እንደሚቀረጽ እናስተምራለን፡፡ ምክንያቱም ያለ ፋይናንስ (ገንዘብ) ሐሳብ…
Rate this item
(4 votes)
ትኩስ የስጋ ምርት ለተባበሩት አ ረብ ኢምሬት ያቀርባል ለውጭ ገበያ የሚቀርቡ የቁም እንስሳት መንከባከቢያና የመጀመሪያው ማቆያ በጅግጅጋ ከተማ አቅራቢያ ተገንብቷል፡፡ ሰሞኑን በጅግጅጋ ከተማ የተከበረውን 16ኛውን የአርብቶ አደሮች በአል ምክንያት በማድረግ የእንስሳት ጊዜያዊ ማቆያ ማዕከሉን ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትና ጋዜጠኞች ጎብኝተውታል፡፡ ከ80…
Rate this item
(0 votes)
 ከ10 በላይ አገራት የመጡ ነጋዴዎች ይሳተፉበታል የጀርመኑ የንግድ ትርኢት አዘጋጅ ፌርትሬድና ኢትዮጵያዊው ፕራና ፕሮሞሽን በመተባበር ያዘጋጁት “አግሮፉድ ፕላስትፓክ” ዓለም አቀፍ የንግድ ትርኢት የፊታችን አርብ በሚሊኒየም አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ለሶስት ቀናት በሚቆየው በዚህ የንግድ ትርኢት ላይ በግብርና፣ በምግብና መጠጥ፣ በፕላስቲክ፣ በማሸጊያ ቴክኖሎጂና…
Rate this item
(3 votes)
95ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ዛሬ ያከብራል 95ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በዛሬው እለት የሚያከብረው አንጋፋው ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት፤ ከ2 ሺህ በላይ ተማሪዎችን በድግሪ መርሃ ግብር ተቀብሎ የሚያስተምር የህትመት ማሰልጠኛ ተቋም ያስመርቃል፡፡ ማተሚያ ቤቱ ለማሰልጠኛ ተቋም ያስገነባውን ባለ 7 ፎቅ ህንፃ፣እንዲሁም…
Rate this item
(1 Vote)
ዌስተርን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ አዲስ አበባ፣ አሜሪካ ከሚገኘው ሊንከን ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር ለ6ኛ ጊዜ በማስተርስ ኦፍ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን (ኤም ቢ ኤ) እና በመጀመሪያ ዲግሪ (ቢኤ) ፕሮግራም ለመጀመሪያ፣ ያስተማራቸውን ተማሪዎች ነገ በኢሲኤ አዳራሽ ያስመርቃል፡፡ ዌስተርን ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ፣ ከሊንከን ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር፣ ላለፉት…