ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(1 Vote)
ከ10 ዓመት በኋላ ደረጃውን የጠበቀ ዓለም አቀፍ ባንክ ለመሆን ወጥኖ እየተንቀሳቀሰ ነው - በፋይናንስ ኢንዱስትሪው በአገሪቷ ቀዳሚ የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡፡ ህልሙን ለማሳካት እየፈጸማቸው ከሚገኙት ተግባራት አንዱ ባለፈው ሳምንት መገናኛ አካባቢ ያስመረቀው ባለ 17 ፎቅ የልህቀት ማዕከል (ሴንተር ኦፍ ኤክሰለንስ)…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንት በሚሊኒየም አዳራሽ በተካሄደው 3ኛው ሆቴል ሾው ኢትዮጵያ 2007 ከተሳተፉት 145 ኩባንያዎች የኢጣሊያዊው የቢዝነስ ፕሮሞሽንና ኤክስፖርት ኖቫ ኮንሰልቲንግ አንዱ ነበር፡፡ የኖቫ ኮንሰልቲንግ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሚ/ር ፋብዮ ሳንቶኒ ለኢትዮጵያ አዲስ አይደሉም - ከ15 ዓመት በፊት ነው የሚያውቋት፡፡ ለአቃቂ ጨርቃ ጨርቅ፣…
Rate this item
(0 votes)
በአገር ውስጥ ባለሀብት በአቶ አዲስ ገሠሠና በሆላንዳዊው ባለሀብት በሚ/ር ሚሪያም ቫን አልፈን በአክሲዮን በዱከም ከተማ ኢንዱስትሪ ዞን በ2.5 ሚሊዮን ዶላር ያቋቋሙት ቢ ኮኔክትድ ፕሪንቲንግና ቢ ኮኔክትድ ሌብሊንግ የተባሉ ፋብሪካዎች ሰሞኑን ተመረቁ፡፡ ፋብሪካዎቹን የመረቁት የኢንዱስትሪ ሚ/ር ዴኤታ ዶ/ር መብራህቱ መለስ፣ ፋብሪካዎቹ…
Rate this item
(1 Vote)
ከትናንት በስቲያ በድምቀተ የተከፈተው 3ኛው ሆቴል ሾው ኢትዮጵያ 2007 የሆስፒታሊቲ ቱሪዝም ፎረምና ኤክስፖ ነገ ይዘጋል ሲሉ የኦዚ ቢዝነስና ሆስፒታሊቲ ግሩፕ መስራችና ማኔጂንግ ዳይሬክተር አስታወቁ፡፡ ማኔጂንግ ዳይሬክተሩ አቶ ቁምነገር ተከተል በተለይ ለጋዜጣው ሪፖርተር በሰጡት መግለጫ፤ ነገ ለአካባቢ ጥበቃ የሚቆረቆሩና የሚጨነቁ ሆቴሎች…
Rate this item
(1 Vote)
ኮካኮላ ኢትዮጵያ ከተለያዩ የአዲስ አበባ ት/ቤቶች ከተውጣጡ 50 ታዳጊ ተማሪዎች ጋር “በራስ ለመተማመን ቢሊዮን ምክንያቶች አሉን” በሚል መርህ ባለፈው ረቡዕ በሻላ መናፈሻ ዘመቻ ጀመረ፡፡ “በራስ ለመተማመን ቢሊዮን ምክንያቶች” በሚል መሪ ቃል ኮካኮላ በመላው አፍሪካ የጀመረው ዘመቻ አካል ሲሆን ዓላማውም ወጣት…
Rate this item
(2 votes)
በአዲስ አበባ 36ሺ የምግብ ድጋፍ የሚፈልጉ ህፃናት አሉበአትሌት ኃይሌ ሚመራ “አንድ ልጅ ይርዱ” ቅስቀሳ ይጀመራልአገር በቀሉ “ቪዥን ፎር ጀነሬሽን” መሥራችና የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ያሬድ ግርማ ከ4 ዓመት በፊት ለሥራ ጉዳይ ወደ ድሬዳዋ ሄዶ ነበር፡፡ በጨዋታ ጨዋታ “ለመማር ከፍተኛ ፍላጐት ያላቸውና…