ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(3 votes)
 “ምርታችንን ወደ ጅቡቲ ለመላክ አቅደናል” ከአዲስ አበባ በስተ ምዕራብ 18 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ገፈርሳ ኖኖ (ቡራዩ) በሚባል ስፍራ ከ272 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ካፒታል የተመሰረተው “አበበ ድንቁ የታሸገ ውሃና ከአልኮል ነፃ መጠጦች” ፋብሪካ፣ ቶፕ በማለት የሰየመውን የታሸገ ውሃ ለገበያ ማቅረቡን…
Rate this item
(12 votes)
• ፋብሪካው ዕፀ መዓዛ የሚባለውን ዘይት ከባህር ዛፍ ያመርታል • በአሁኑ ወቅት ሽያጫችን በቀን 30 እና 40 ሺህ ደርሷል • ትልቁ እቅዳችን የእሬት ጁስ ለገበያ ማቅረብ ነው ማቲዎስ መባ ይባላል፡፡ የ28 ዓመት ባለራዕይ ወጣት ነው፡፡ ከ7 ዓመት በላይ ከእሬት የሚዘጋጁ…
Rate this item
(4 votes)
 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከታህሳስ 2 ቀን እስከ ጥር 30/2010 ያዘጋጀው 11ኛው ዙር የውጭ ምንዛሪ ግኝት ማበረታቻ ዕጣ ወጣ፡፡ ከትናንት በስቲያ በብሔራዊ ሎተሪ አዳራሽ በማሽን በወጣው የሽልማት ሥነ-ሥርት፣ 12 ሰዎችን የሚጭነው ሚኒባስ አሸናፊ 1ኛ ዕጣ ቁጥር 6187389 ሲሆን፣ ዕጣው የወጣለት ሰው…
Rate this item
(2 votes)
 • 44% ትምባሆ ወደ አገራችን የሚገባው በኮንትሮባንድ ነው • ትምባሆ በችርቻሮ መሸጥ ህገወጥ ሊሆን ነው • የትምባሆ ፍላጐትን ለመቀነስ በትምባሆ ላይ የሚጣለው ታክስ ከፍ ማለት አለበት • ትምባሆ በዝቅተኛ ዋጋ ከሚሸጥባቸው አገራት አንዷ ኢትዮጵያ ናት ኢትዮጵያ ትምባሆን ለመቆጣጠር ከዓለም የጤና…
Rate this item
(3 votes)
በጀርመኑ የቴክኒክ ተራድኦ ድርጅት (ጂአይዜድ) እና ሲኤንኤፍኤ በተሰኙ ዓለም አቀፍ ተቋማት እገዛ በአርሲ ዞን ሁሩታና ሳጉሬ ወረዳዎች፣ከ60 ሺ ዩሮ በላይ በሆነ ወጪ፣ ዘመናዊ የግብርና ግብአቶች ማስፋፊያ ማዕከላት ተገነቡ፡፡ሰሞኑን የተመረቁት እነዚህ የግብርና ማዕከላት፣ ዘመናዊና ጥራት ያላቸው የሰብል ዘሮችን፣ የአረም መከላከያ መድሐኒቶችና…
Rate this item
(4 votes)
· በብሎኬት ከሚሰራው ቤት 70 በመቶ ቅናሽና 20 እጥፍ ጥንካሬ አለው · ቤቱ በሶስት ሳምንት ተሰርቶ ተጠናቅቋል ሲምኮን ቴክኖሎጂስ ይህንን ከወዳደቀ ፕላስቲክ የሚሰራ ቤት እውን ለማድረግ ሲነሳ፣ ሶስት ዓላማዎችን ሰንቆ እንደሆነ የስማርት ማኔጅመንት ሰርቪስስ ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር አዲል አብደላ…
Page 7 of 65