ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
የአፍሪካ የፀረ ቅኝ አገዛዝ ትግልና የነፃነት ገድል ተመዝግቦ በሚገኝበት የታሪክ መጽሀፉ ውስጥ የ1960ዎቹ አመታት ልዩና ሰፊ ምዕራፍ ይዘዋል። እነዚህ አመታት በእልህ አስጨራሽ መራራ የትግልና አስደናቂ የድል ታሪኮች የተሞሉ የአፍሪካ የመጀመሪያው የነፃነት ማዕከል አመታት ተደርገው ይቆጠራሉ፡፡ ምንም እንኳ እነዚህ አመታት ታሪከኛ…
Rate this item
(1 Vote)
መጋቢት 29 ቀን 2005 ዓ.ም ማለዳ እንግዶች ለመቀበል ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ ነበርኩ፡፡ ግልፅ ባልሆነ ምክንያት እንግዶችን የሚቀበሉም ሆነ የሚሸኙ ሰዎች የሚገቡበት በር አልተከፈተም ነበርና ውጭ ለመቆም ተገደድኩ፡፡ ብዙ አውሮፕላኖች ስለአረፉ ተጓዦች፣ ሆስተሶችና ፓይለቶች ወደ ውጭ ይጎርፋሉ፡፡ ሆስተሶቹና አንዳንድ…
Rate this item
(0 votes)
የዛሬ አስር ዓመት የአስራ ሰባተኛ ዓመት የልደት በአሏን ለማክበር አንድ ቀን ሲቀራት ለስራ እንደወጣች አልተመለሰችም- አሜሪካዊቷ አማንዳ ቤሪ፡፡ ደብዛዋ ከመጥፋቱ በፊት ግን እህቷ ጋ ደውላ ከምትሰራበት ቦታ ወደ ቤት የሚመልሳት መኪና እንዳገኘች ተናግራ ነበር፡፡ የ14 ዓመቷ ጂና ደግሞ የዛሬ ዘጠኝ…
Rate this item
(0 votes)
አምባሳደር ቲና ኢንቴልማን ፤ የአለምአቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት “አሴምብሊ ኦፍ ስቴት ፓርቲስ” ፕሬዚደንት ከመሆናቸው በፊት የኢስቶኒያ የወጪ ጉዳይ መሥሪያቤት ሰራተኛ እንዲሁም በመንግስታቱ ድርጅት የኢስቶኒያ ቋሚ ተወካይ የነበሩ ሲሆን በእስራኤል እና በሞንቴኔግሮ የእስራኤል አምባሳደር ሆነው አገልግለዋል፡፡ ፕሬዚደንቷ ሰሞኑን በአፍሪካ ህብረት የስራ…
Rate this item
(1 Vote)
ከ66 አመት በኋላ የስራ ዘመኑን በቅጡ ያጠናቀቀ ፓርላማ ፓኪስታን ነፃነቷን ከተቀዳጀች ጀምሮ መፈንቅለ መንግስት ተለይቷት አያውቅም፡፡ ከተካሄዱት መፈንቅለ መንግስቶቹ ጋር በተያያዘም አገሪቱ በተለያዩ ወታደራዊ አገዛዞች ስር ለመውደቅ ተገድዳለች፡፡ እ.ኤ.አ በ1958 የጠቅላይ ሚኒስትር ፌሮዝ ካህን መንግስትን በሀይል በመገልበጥ የጦር አዛዡን አዩብ…
Saturday, 23 February 2013 12:01

ከደፈሩ አይቀር እንደ ዳዊት!

Written by
Rate this item
(2 votes)
የጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴና የእስራኤል አምባሳደሯ አስገራሚው ቃለምልልስ!የዛሬ ሦስት ሳምንት ያቀረብኩትን ጽሑፍ አንብበው ደስ ያልተሰኙ አቶ ዳዊት የተባሉ የእየሩሳሌም ነዋሪ በሳምንቱ ቅዳሜ ታትሞ በወጣው የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ “የአቶ አልአዛር የቤተእስራኤሎች ጽሑፍ ተጋኗል” በሚል ርዕስ ትችታቸውን አቅርበዋል፡፡ እንደ እውነቱ ከሆነ ጽሑፎችን…