ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
 በመጪው የፈረንጆች አመት በአለም ዙሪያ የኮሮና ክትባቶችን በስፋት ለማዳረስ የተያዘው ዕቅድ በክትባት መርፌዎችና ሲሪንጆች እጥረት ሊስተጓጎል እንደሚችልና አለማችን ተጨማሪ 2 ቢሊዮን ሲሪንጆች እንደሚያስፈልጓት የአለም የጤና ድርጅት አስጠንቅቋል፡፡ድርጅቱ ባለፈው ማክሰኞ ባወጣው መግለጫ እንዳለው፣ የኮሮና ክትባት ምርት በአለማቀፍ ደረጃ እያደገ ቢሆንም ክትባቱን…
Rate this item
(1 Vote)
ማይክሮሶፍት በ2.45 ትሪሊዮን ዶ. የገበያ ዋጋ በአለም 1ኛ ሆነ ባለፈው ሰኞ ብቻ በአስር ቢሊዮኖች ዶላር ተጨማሪ ሃብት በማፍራት አጠቃላይ ሃብቱን ወደ 306.4 ቢሊዮን ዶላር ከፍ ያደረገው የአለማችን የወቅቱ ቁጥር አንድ ቢሊየነር ኤለን መስክ፤ በአለማችን ታሪክ ከ300 ቢሊዮን ዶላር በላይ የተጣራ…
Rate this item
(0 votes)
 ኤልተን ጆን በኮሮና ዝግ የሰራው አልበም 1ኛ ደረጃን መያዙ ተነገረ “ባትል አት ሌክ ቻንጂን” የተሰኘው ቻይና ሰራሽ የጦርነት ፊልም በፈረንጆች አመት 2021 በአለማችን ለእይታ ከበቁ ፊልሞች መካከል ከፍተኛውን ገቢ በማግኘት በ1ኛ ደረጃ ላይ መቀመጡንና ፊልሙ፣ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ…
Rate this item
(0 votes)
የቱርኩ ፕሬዚዳንት ራሲብ ጣይብ ኤርዶጋን "ክፉኛ ታመዋል ካልሆነም ሞተዋል" የሚል ያልተጨበጠ መረጃ በትዊተር ማህበራዊ ሚዲያ በማሰራጨት በታላቁ መሪ ላይ አሟርተዋል የተባሉ 30 ቱርካውያን ክስ ሊመሰረትባቸው መሆኑን አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡የአገሪቱን የደህንነት ቢሮ ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣ ግለሰቦቹ ከዚህ በተጨማሪም የፕሬዚዳንት ኤርዶጋንን ክብር…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው የፈረንጆች አመት 2020 ብቻ በመላው አለም 62 ጋዜጠኞች በሙያቸው ስላገለገሉ ብቻ መገደላቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ተቋም ዩኔስኮ ከሰሞኑ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡እ.ኤ.አ ከ2006 እስከ 2020 በነበሩት አመታት በመላው አለም ከ1 ሺህ 200 በላይ ጋዜጠኞች መገደላቸውን ያስታወሰው ተቋሙ፣…
Rate this item
(0 votes)
 የምግብ ዋጋ በአለማቀፍ ደረጃ ባለፉት ሶስት ተከታታይ ወራት በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩንና በጥቅምት ወር ላይም ባለፉት አስር አመታት ታይቶ የማይታወቅ ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡የተመድ የምግብና የእርሻ ድርጅት ባለፈው ሐሙስ ባወጣው መግለጫ እንዳለው፣ የጥቅምት ወር አለማቀፍ…